Job Type:Private Business

 

Fields of Education: በማኔጅመንት፣ በኢኮሞሚክስ ወይም ተያያዥነት ባላቸው ማህበራዊ ሳይንስ ??

 

Organization: ድርጅታችን ዜድስ ኢንኮፓሬትድ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-02-21

 

Application Dead line:2016-03-05

 

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ዜድስ ኢንኮፓሬትድ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ (የምታሟላ) ሰራተኛን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደቡ መጠሪያ፡- ረዳት የንብረት አስተዳደር
  2. የስራ ቦታው፡- አዲስ አበባ በድርጅቱ ዋና መ/ቤት
  3. የቅጥር ሁኔታ፡- በቋሚነት
  4. ደመወዝ፡- በስምምነት
  5. ለስራው የሚያስፈልገው መስፈርት፡-
  • ጥሩ የአማርኛና የኢንግሊዘኛ ንግግርና ፅሁፍ ችሎታ ያለወ/ላት
  • ቢያንስ ለሁለት ዓመት የአስተዳደር ስራ የሰራ/ች
  • የንብረት ጥገናና የባለ ጉዳይ አቀባበል ልምድ ያለው/ላት
  • ከፍተኛ የአስተዳደር እና ድርጅታዊ አወቃቀር ልምድ ያለው/ላት
  • የኪራይ እና የግብር ህጎች እውቀት ያለው/ላት
  • ከድርጅታችን ጋር ግንኙነት ላቸውን የመንግስት መ/ቤት አሰራር ግንዛቤ ያለው/ላት
  • በማኔጅመንት፣ በኢኮሞሚክስ ወይም ተያያዥነት ባላቸው ማህበራዊ ሳይንስ መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት

ይህንን መስፈርት የምታሟሉ ይህ ማስታወቂያ ከወታበት ቀን አንስቶ በአስር የስራ ቀናት ውስጥ ዋናውን እና ቅጂ የስራ ማስረጃችሁን በመያዝ ዘወትር በስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00-6፡00 እና  እንዲሁም ከቀኑ 8፡00 – 10፡00 ሰዓት ድረስ ድርጅቱ በሚገኝበት በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 14 የቤት ቁጥር 5823/5824 ውስጥ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገርጂ ቅርንጫፍ በሚገኝበት ጊቢ ውስጥ በስተጀርባ በር በኩል ባለው በር ገብታችሁ ቢሮ ቁጥር እንድትመዘገቡ እናስታውቃለን፡፡

ስልክ 0116 29 81 73

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists