Job Type:Private Business

 

Fields of Education: ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ (አድቫንስድ ዲፕሎማ)

 

Organization: ድርጅታችን ካንትሪ ክለብ ዴቨሎፐርስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-02-21

 

Application Dead line:2016-03-05

 

 

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ካንትሪ ክለብ ዴቨሎፐርስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ከዚህ በታች በተጠቀሰው የስራ መደብ ላይ ሠራተኛ አወዳደሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

1. የስራ መደቡ መጠሪያ           የኮንስትራክሽን መሀንዲስ፣

  የትምህርት ደረጃ               ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ (አድቫንስድ ዲፕሎማ)

  የስራ ልምድ                   ለዲግሪ 5 ዓመት ለዲፕሎማ 7 ዓመት የስራ ልምድ ያለው

                              (ያላት)

  ብዛት                        አንድ (1) 

 

ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርች የምታሟሉ አመልካቾቸ የካቲት 15 ቀን 2008 ዓ.ም እስከ የካቲት 25 ቀን 2008 ዓ.ም ድረስ ለገጣፎ ከተማ በሚገኘው የረር ቪው የመኖሪያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት አስተዳደር ክፍል ዋናውን የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎች ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ስልክ ቁጥር 0116-51-92-88 (89) ወይም 0116-51-92-92 ለገጣፎ 0116-62-07-17

አዲስ አበባ

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists