Job Type:Factory

 

Fields of Education: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በአውቶሞቲቭ/መካኒካል ምህንድስና የመጀመሪያ ??

 

Organization: መተሐራ ስኳር ፋብሪካ

 

Salary : 8310

 

Posted:2016-02-27

 

Application Dead line:2016-03-09

 

ክፈት የስራ መደብ ማስታወቂያ

መተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በተዘች በተጠቀሱት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

ተ.ቁ

የሥራ መደብ መጠሪያ

ዝቅተኛ ተፈላጊ መስፈርት

የደመወዝ ደረጃ

ደመወዝ

1

ሲኒየር አውቶሞቲቭ ኢንጅነር

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በአውቶሞቲቭ/መካኒካል ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪና 4/3 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት፤

18

8310

 

 

ማሳሰቢያ፡-

  • የሥራ ቦታ     መተሐራ
  • የቅጥር ሁኔታ   በቋሚነት
  • የድርጅቱ መጠለየ ቤት፡ የመብራት ፤ የውሃ እና የህክምና አገልግሎት ለሠራተኛው ከነቤተሰቡ በነፃ ይሰጣል፡፡
  • ከግል ድርጅት የተፃፈ የሥራ ልምድ አስፈላጊ የሥራ ግብር ስለመቆረጡ የሚገልጽ መሆን አለበት፡፡
  • የሥራ ልምድ በሚጠይቁ የሥራ መደቦች ላይ ተወዳድረው ያሸነፉ  እጩዎች ቅጥር የሚከናወነው በፊት ከነበሩበት ድርጅት መልቀቂያ (ክሊራንስ) አስቀድመው ሲያቀርቡ ብቻ ነው፡፡
  • ሌቭል (ደረጅ) የትምህርት ደረጅ የሥራ መደቦች አመልካቾች COC ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
  • ከላይ የተጠየቁትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 7(ሰባት)ተከታታይ የሥራ ቀናት (ቅዳሜ እስከ 6፡00 ያለውን ጨምሮ) የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ በሜክሲኮ አደባባይ ፊልፕስ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 122 ወይም  በመተሐራ ስኳር ፋብሪካ የሰው ሃብት ስራ አመራር ቡድን ቢሮ ቁጥር 24 በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡በተጨማሪም በአካል ቀርበው ማመልከት ለማይችሉ አመልካቾች ነኢሜይል አድራሻችን msfhrmvacant@gmail.com በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ብቻ ማመልከት የሚቻል ሲሆን ከቀኑ ገደብ በኃላ የሚመጡ የኢ-ሚይል ማመልከቻዎች ተቀባይነት አይኖራቸውም፡፡

      ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-0115513180/0224550100 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists