Job Type:Factory / Industries

 

Fields of Education: በአካውንቲንግ በዲግሪ የተመረቀ/ች

 

Organization: ሲ እና ኢ ወንድማማቾች ብረት ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

 

Salary : በድርጅቱ ስኬል መሰረት

 

Posted:2016-02-28

 

Application Dead line:2016-03-09

 

ድርጅታችን ሲ እና ኢ ወንድማማቾች ብረት ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከፍተኛ የጥራት ደረጃ ያላቸው የተለያዩ የፌሮ ምርቶችን አምርቶ ለተጠቃሚ በማቅረብ የሀገራችንን የኮንስትራክሽን ዘርፍ ለማሳደግ የበኩሉን አስተዋፅኦ በማድረግ ላይ የሚገኝ ሀገር በቀል ድርጅት ነው፡፡

ድርጅቱ ከዚህ በታች በተገለፀው የስራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

የስራ መደብ መጠሪያ:-ሲኒየር አካወንታንት

የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ:-በአካውንቲንግ በዲግሪ የተመረቀ/ች እና በሙያው 4 ዓመት ያገለገለ/ች

ብዛት:-1 (አንድ)

ደመወዝ:-በድርጅቱ ስኬል መሰረት

የቅጥር ሁኔታ:-ቋሚ

የስራ ቦታ:-ዋናው ቢሮ አ/አበባ

 

መስፈርቶቹን የምታሟሉ አመልካቾች ዋናውን የት/ት ማስረጃና የስራ ልምድ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋራ በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 የስራ ቀናት ውስጥ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

 

አድራሻ፡- ቢሾፍቱ ከተማ ቃጅማ ቀበሌ ቢሸፍቱ አውቶሞቲቭና ሎኮሞቲቭ መገጣጠሚያ በግራ በኩል

       200 ሜትር ገባ ብሎ

አዲስ አበባ፡- ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት ትራኮን ህንጻ 7ኛ ፎቅ (ቢሮ ቁጥር 08-02)

ስልክ፡ 0111 26 21 43

ኢ ሜይል - candesteel@gmail.com

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists