Job Type:Aviation

 

Fields of Education: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ /ኮሌጅ በማኔጅመንት/ በኢኮኖሚክስ/ በእንግሊዘኛ ቋንቋ

 

Organization: በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት

 

Salary : 2624

 

Posted:2016-02-28

 

Application Dead line:2016-03-12

 

በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት የአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ዳይሬክቶሬት ከዚህ በታች በተጠቀሱት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ባለሙያ ቀጥሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ 

 

ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

ተፈላጊ ችሎታ

ፆታ

ብዛት

ደመወዝ

የቅጥር ሁኔታ

የስራ ቦታ

1

ጀማሪ ሴፍቲ ኦፊሰር

ከታወቀ ዩኒቨርስቲ /ኮሌጅ በማኔጅመንት/ በኢኮኖሚክስ/ በእንግሊዘኛ ቋንቋ/ በኢንቫይሮሜንታል  ሳይንስ/ በስነ-ሕይወት/ በጂኦግራፊ/በሙያ ደህንነት ወይም በተመሳሳይ የተምህርት መስክ የመጀመሪ ዲግሪና 0 ዓመት የስራ ልምደ ኖሮት የስራ ላይ መሰረታዊ ሴፍቲ ማኔጅመንት ሲስተም ስልጠና የወሰደ   

አይለይም

1

2624

ቋሚ

አዲስ አበባ

 

 

ማሳሰቢያ፡-

 ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ኦርጅናል ማስረጃዎቻችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያዝ ቦሌ ድልድይ ወደ ኤርፖርት ሲገቡ በስተቀኝ በኩል ባለው የኤርፖርቶች ድርጅት ዋናው መ/ቤት ድጋፍ ሰጪ አገልግሎት ምድር ቤት በሚገኝ ቢሮ አመልካቾች የ8ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ካርደ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 665 05 76 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ዳይሬክቶሬት

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists