Job Type:Private Business

 

Fields of Education: በእንጨት ስራ ቴክኖሎጂ (ፈርኒቸር ሜኪንግ) Level III ሰርተፍኬት ያለው/ያላት

 

Organization: ድርጅታችን ዋንዛ ፈርነሺንግስ ኢንዱስተሪ ኃ/የተ/የግል ማህበር

 

Salary : በድርጀቱ ስኬል መሰረት

 

Posted:2016-02-28

 

Application Dead line:2016-03-09

 

ድርጅታችን ዋንዛ ፈርነሺንግስ ኢንዱስተሪ ኃ/የተ/የግል ማህበር ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የስራ መደብ ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

የስራ መደቡ መጠሪያ:-የቀለም ቅብ ስራ ባለሙያ

 

የትምህርት ደረጃ:-በእንጨት ስራ ቴክኖሎጂ (ፈርኒቸር ሜኪንግ) Level III ሰርተፍኬት ያለው/ያላት

 

የስራ ልምድ:-በቤትና የቢሮ ዕቃዎች ምርት የቀለም ቅብ ሁለት ዓመት እና ከዛ በላይ 

 

                                        

የስራ ቦታ:-አዲስ አበባ

 

የቅጥር ሁኔታ:-በቋሚነት

ደመወዝ:-በድርጀቱ ስኬል መሰረት

 

የእድሜ ወሰን:-ከ20 እስከ 35 ዓመት

 

መስፈርቱን የምታሟሉ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 (ሰባት) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦሪጅናል ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ይዛችሁ በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡- ስልክ 0115 51 79 99 ወይም 0115 15 17 54

ድርጅቱ

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists