Job Type:International NGO

 

Fields of Education: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በማኔጅመንት ወይም በፋይናንስ ኤም.ቢ.ኤ ያለው /?

 

Organization: አዲስ-አፍሪካ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዚቢሽን ማዕከል ማህበር ጽ/ቤት

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-02-28

 

Application Dead line:2016-03-12

 

አዲስ-አፍሪካ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዚቢሽን ማዕከል ማህበር ጽ/ቤት ለሚከተለው ክፍት የስራ ቦታ ሰራተኞችን አወዳድሮ በኮንትራት መቅጠር ይፈልጋል፡፡ 

 

የስራ መደቡ መጠሪያ፡-የአስተዳደር ፋይናንስ ስራ አስኪያጅ

ብዛት፡-1 (አንድ)

የትምህርት ደረጃ፡-ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በማኔጅመንት ወይም በፋይናንስ ኤም.ቢ.ኤ ያለው /ያላት

የስራ ልምድ፡-በአስተዳደርና ፋይናንስ 10 ዓመት እና ከዚያ በላይ በኃላፊነት የሰራ/ች 

ማሳሰቢያ፡-ለስራ መደቡ

ደመወዝ፡-በስምምነት

የስራ ቦታ፡-አዲስ አበባ፣ በአክሲዮን ማህበሩ

ጾታ፡-አይለይም

 

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ10(አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት የስራ እና የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውንና ኮፒ በመያዝ ቦሌ መድኃኒአለም፤ መድሃኒአለም ሕንጻ 6ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው አክሲዮን ማህበሩ ጽ/ቤት ቀርባችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡

 

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮች፡ 0116670082/011 667 0279 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

 

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists