Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:International NGO
Fields of Education: በፐርሶኔል ማኔጅመንት/ላብረሪ ሳይንስ/፣ እንዲሁም ተመሳሳይ የሙያ መስክ
Organization: አዲስ-አፍሪካ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዚቢሽን ማዕከል ማህበር ጽ/ቤት
Salary : በስምምነት
Posted:2016-02-28
Application Dead line:2016-03-12
አዲስ-አፍሪካ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዚቢሽን ማዕከል ማህበር ጽ/ቤት ለሚከተለው ክፍት የስራ ቦታ ሰራተኞችን አወዳድሮ በኮንትራት መቅጠር ይፈልጋል፡፡
የስራ መደቡ መጠሪያ፡-የሪከርድና ማህደር ሰራተኛ
ብዛት፡-1(አንድ)
የትምህርት ደረጃ፡-በፐርሶኔል ማኔጅመንት/ላብረሪ ሳይንስ/፣ እንዲሁም ተመሳሳይ የሙያ መስክ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡-በሙያወ 4 ዓመት የሰራ/ች
ማሳሰቢያ፡-ለስራ መደቡ
ደመወዝ፡-በስምምነት
የስራ ቦታ፡-አዲስ አበባ፣ በአክሲዮን ማህበሩ
ጾታ፡-አይለይም
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ10(አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት የስራ እና የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውንና ኮፒ በመያዝ ቦሌ መድኃኒአለም፤ መድሃኒአለም ሕንጻ 6ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው አክሲዮን ማህበሩ ጽ/ቤት ቀርባችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮች፡ 0116670082/011 667 0279 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
Please Click here
to move back to job lists