Job Type:Private Business

 

Fields of Education: በአካውንቲንግ ወይም በአካውንቲንግና ፋይናንስ የትምህርት ዘርፍ ከታወቀ

 

Organization: የአያት አክስዮን ማህበር

 

Salary : በስምምነት ሆኖ ማራኪ

 

Posted:2016-02-28

 

Application Dead line:2016-03-12

 

የአያት አክስዮን ማህበር በሪል እስቴት ልማት ላይ የተሰማራ አንጋፋ ድርጅት ሲሆን ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የስራ መደብ ላይ ብቁ የሆኑ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ 

 

ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ

ብዛት

ፆታ

ደመወዝ

የስራ ቦታ

ልዩ ስልጠና

1

የውስጥ ኦዲትና ኢንስፐክሽን አገልግሎት ኃላፊ

በአካውንቲንግ ወይም በአካውንቲንግና ፋይናንስ የትምህርት ዘርፍ ከታወቀ ዩንቨርሲቲ በመጀመሪያ ድግሪ የተመረቀ/ች እና በውስጥ ኦዶት ሙያ 8 ዓመት የሰራ/ችና ከዚህ ውስጥ ቢያንስ ሁለቱን አመት በኃላፊነተ የሰራ/ች ወይም

በተመሳሳይ የትምህረት ዘርፍ በማስተርስ ድግሪ የተመረቀ/ች እና በውስጥ ኦዲት ሙያ ላይ 7 ዓመት የሰራ/ችና ከዚህ ውስጥ ቢያንስ ሁለቱን አመት በኃላፊነት የሰራ/ች

1

አይለይም

በስምምነት ሆኖ ማራኪ

በዋናው መ/ቤት አዲስ አበባ

ኮምፒውተር ችሎ ያለው/ት

 

የምዝገባ ቀን፡-ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት

የምዝገባ ቦታ፡-ለገሀር ራስ ሆቴል ህንፃ ላይ በሚገኘው የድርጅቱ የሽያጭ ቢሮ ወይም በድርጀቱ ዋና መ/ቤት (ከመገናኛ በወሰን ግሮሰሪ ካራ መንገደ ሚካኤል ጋሪተራ ዳሽን ባንክ ፊት ለፊት)

ማሳሰቢያ፡-አመለካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ CV ፣ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘው መምጣት አለባቸው

በተራ ቁጥር 03 ላይ ለተጠቀሰው የስራ መደብ አክስዮን ማህበሩ የብር 1000 የትራንስፖርት አበልና በሽያጭ መጠን ላይ የተመሰረተ የኮሚሽን ክፍያ ይፈፀማል፡፡

ለሁሉም የስራ መደቦች በሪል እስቴት ልማት ዘርፍ ላይ በተሰማሩ ድርጅቶች ውስጥ የሰሩና ልምድ ያላቸው አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists