Job Type:Private Business

 

Fields of Education: በአካውንቲንግ/በአካውንቲንግና ፋይናንስ/ በማኔጅመንት/ በኢኮኖሚክስ የ??

 

Organization: ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ

 

Salary : በድርጅቱ የደመወዝ ስኬል መሰረት

 

Posted:2016-02-28

 

Application Dead line:2016-03-12

 

 

ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

ለስራ መደቡ የተዘጋጀው መስፈርት

ተጨማሪ ክህሎቶች

ብዛት

1

የአክሲዮን አስተዳደር ኃላፊ

በአካውንቲንግ/በአካውንቲንግና ፋይናንስ/ በማኔጅመንት/ በኢኮኖሚክስ የመጀመሪያ ዲግሪና የ6 ዓመት የስራ ልምድ፣

የሂሳብ ትንታኔ የመስራት ችሎታ

የአክሲዮን ህግ እውቀት

የመግባባት ችሎታ

ራስን ችሎ የመስራት ብቃት

በኮምፒውተር የመጠቀምና በተለይ በአካውንቲንግ ሶፍት ዌሮች የመጠቀም ችሎታ

1

 

 

ደመወዝ ፡- በድርጅቱ የደመወዝ ስኬል መሰረት

የቅጥር ሁኔታ፡- በቋሚነት

 

አመልካቾች የማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስረ) ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት በድርጅታችን የሰወ ሀብት አስተዳደር ዋና ክፍል በመቅረብ ማመልከትና መወዳደረ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

 

ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ

ቃሊቲ ብረት ብረት ፋብሪካ

ስ.ቁ. 011 434 01 10/ 011 434 05 09

ፋክስ፡ 011 434 99 50 / 011 434 10 13

የመ.ሳ.ቁ 5751

አዲስ አበባ

         

                                      

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists