Job Type:Private Business

 

Fields of Education: በሰፕላይ ማኔጅመንት ዲፕሎማ ያለው/ላት

 

Organization: ብራና ማተሚያ ድርጅት

 

Salary : N / A

 

Posted:2016-02-28

 

Application Dead line:2016-03-09

 

ደርጅታችን ዝቅ ብሎ ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

ተ.ቁ

የስራ መደብ

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ

ብዛት

የቅጥር ሁኔታ

1

የክምችትና ስርጭት ባለሙያ

በሰፕላይ ማኔጅመንት ዲፕሎማ ያለው/ላት በሙያው 6 ዓመት የሰራ/ች መግባባት ተባባሪነትና አዳዲስ አሰራሮችን የመቀበል ፍላጎት ያለው/ያላት

1

በቋሚነት

 

ማሳሰቢያ፡-  የምዝገባ ቀን ማስታወቂያው በሪፖርተር ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 7 የስራ ቀናት ውስጥ ቢሮ ቁጥር 20 ወይም 11 ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ብራና ማተሚያ ድርጅት ከወሎ ሰፈር ወደ ጎተራ በሚወስደው መንገድ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ አጠገብ   ስልክ ቁጥር 011 442 64 80 ፓ.ሣ.ቁ 22457 አዲስ አበባ

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists