ሻለቃ ኃይሌ ገብረ ሥላሴ የክብር አምባሳደር ሆኖ ተሰየመ:

 

ሻለቃ ኃይሌ ገብረ ሥላሴ በቀድሞዋ የኖርዌይ ማራቶን ሯጭ በተመሠረተውና ‹‹አክቲቭ ኤጌኒስት ካንሰር›› በተባለው ፋውንዴሽን የፀረ ካንሰር እንቅስቃሴ የክብር አምባሳደር ሆኖ ተሰየመ:: የኖርዌይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላይላ ኮሃሪ ለሁለት ቀናት በ

ናሽናል አቪዬሽን ኮሌጅ በአዲሱ ዓመት የማስትሬት ፕሮግራሞችን ሊያስተዋውቅ ነው

 

እስካሁን በበረራ መስተንግዶ (ሆስተስ)፣ በፍሮንት ኦፊስ ኦፕሬሽን፣ በቲኬቲንግና በሪዘርቬሽን፣ በሆቴል ኦፕሬሽን፣ በኤርላይን ደንበኞች አያያዝ ዘርፎችና በሌሎችም ተያያዥ የአቪዬሽን ሙያዎች ተማሪዎችን ሲያሠለጥን ቆይቷል:: ከዚህ በላይ ወደፊት

Economic Activities in Hawassa

 

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በተያዘው 2009 በጀት ዓመት 18.8 ቢሊዮን ብር ለተለያዩ ፕሮጀክቶች ብድር ለመስጠት አቀደ:: ከዚህ ውስጥ 11.08 ቢሊዮን ብር ብድር በበጀት ዓመቱ ውስጥ እንደሚለቀቅ ተጠቁሟል:: ባንኩ ከዚህ ቀደም ካበደረው ብድር ስድስት ቢሊዮን ብር

ንግድ ባንክ የበጀት ዓመቱ ክንውን አመርቂ መሆኑን ገለጸ

 

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ2008 በጀት ዓመት ባደረገው እንቅስቃሴ 27.5 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን ጠቅሶ፣ የባንኩ ያልተጣራ ትርፍ 13.9 ቢሊዮን ብር መሆኑንና የባንኩ ጠቅላላ ሀብት 384.6 ቢሊዮን ብር መድረሱን አስታወቀ፡፡ ባንኩ፣ ለዝግጅት ክፍላችን በላከው

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት በዓመቱ ውስጥ ግማሽ ቢሊየን ብር ማትረፉን ገለፀ

 

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 28፣ 2008 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መድን ድርጅት በተጠናቀቀው በጀት አመት የ2 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር የአርቦን ገቢ አስመዝግቤለው አለ። ድርጅቱ ለጣቢያችን በላከው መረጃው ከታክስ በፊት አጠቃላይ ትርፉም 522 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር ደርሷ?