Tenders

 

Type: Construction

 

Organization: በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ በከምባታ ጠምባሮ ዞን የዳሞ/ወ/ት/ጽ/ቤት

Dead Line: 2016-03-06

 

Tender Detail:

 

በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ በከምባታ ጠምባሮ ዞን የዳሞ/ወ/ት/ጽ/ቤት በዋን ዋሽ ድጋፍ በጀት   በወረዳው ውስጥ በሚገኙ በቃዛላና በቶሎሌ በሁለቱም ት/ቤቶች ላይ ባለ 4 ቀዳዳ መፀዳጃ ቤቶችን   በግንባታ ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ለመሥራት ይፈልጋል፡፡በመሆኑም፡-

  1. በዘርፋ ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያለው፤
  2. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው፤
  3. የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው፤
  4. የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት ያለው፤
  5. መልካም የሥራ ምስክር ወረቀት ያላው፤
  6. ደረጃ 9 እና ከዚያ በላይ፤
  7. ተጫራቾች ከላይ ከተራ ቁጥር 1-6 የተዘረዘሩትን ሠነዶችን ኦርጅናልና ኮፒ ይዘው በማቅረብ የማይመለስ 100/አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ዘውትር በሥራ ሰዓት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጅምሮ እስከ 15ኛው ተከታታይ ቀን ድረስ የጨረታውን ዝርዝር ሃሳብ የያዘ ሰነድ ከዳምቦያ ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 03 መግዛት ይችላሉ፡፡
  8. ተጫራቾች 3000/ሦስት ሺ ብር/ ብቻ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ብር ከጨረታው ሰነድ ጋር ይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
  9. የጨረታው ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ ለየብቻቸው በታሸገ ኢንቨሎፕ ሙሉ አድራሻቸውንና የድርጅቱን ስም በመጥቀስ እስከ 15ኛው ቀን እስከ 8፡00 ድረስ በዳምቦያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 ላይ ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ጨረታው በዚሁ ቀን ከቀኑ 8፡30 ይከፈታል፤

10. 15ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡የተጫራቹ ወይም የወኪሉ  ያለመገኘት የጨረታው የአከፋፈት ሂደት አያስተጓጉለውም፤

11. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ 09 20 46 91 21/09 26 92 06 07 ይደውሉ፡፡