Tenders

 

Type: Multiple Items

 

Organization: በከምባታ ጠምባሮ ዞን የቀ/ጋ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

Dead Line: 2016-02-23

 

Tender Detail:

 

 በከምባታ ጠምባሮ ዞን የቀ/ጋ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በልማት ሴፍቲኒት ፕሮግራም ለሚሰሩ ስራዎች አገልግሎት ላይ የሚውል የፋብሪካ ውጤቶች፤የእርሻ መሣሪያዎች፤የውሃ ቧንቧዎችና ፊቲንጎች የውሃ ሮቶዎች የመሳሳሉትን ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡በዚህም መሰረት፡-

  1. በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላችሁና የዘመኑን ግብር የከፈላችሁ፤
  2. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር/ቲን ነበር/ያላችሁ፤
  3. በአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ያላችሁ፤
  4. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆናችሁ፤
  5. የጨረታ ማስከበሪያ ከሚያቀርቡት 1% የጥሬ ማስያዝ ይኖርባችኃል፤
  6. ተጫራቾች ሰነድን ለመግዛት ብር 50.00 በመክፈል ቀ/ጋ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግዥ ፋ/ን/አስ/ር ስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 12 በመቅረብ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ መውሰድ ትችላላችሁ፤
  7. ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ በደቡብ ንጋት ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
  8. አሸናፊው ተጫራች ካሸነፈው ጠቅላላ ብር ላይ 10% በጥሬ ገንዘብ በውል ማስከበሪያ በባንክ /ቼክ/ማስያዝ ይኖርበታል፤
  9. አሸናፊው ተወዳዳሪ ያሸነፈበትን ዕቃ እስከ መ/ቤቱ ማረብ ይኖርበታል፤  

    የጨረታው ሰነድ በዚያው ቀን በተዘጋጀው ሳጥን  ውስጥ እስከ 4፡00 ሰዓት  ድረስ ማስገባት         ይኖርባቸዋል፡፡
    የጨረታው ሰጥኑም በዚሁ ቀን 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡የጨረታው መክፈቻ ቀን የበዓል ቀን ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በዚያው ሰዓት ይሆናል፡፡
    መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
   ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር
    046 554 00 61/09 28 85 63 55