Tenders

 

Type: Stationery

 

Organization: ደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ ድርጅት

Dead Line: 2016-02-24

 

Tender Detail:

 

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ

ደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ ለድርጅት አገልገሎ የሚውሉ የተለያዩ ስቴሽነሪና ቀለሞች ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በዚህ ጨረታ መወዳደር የምትፈልጉ ድርጀቶቸ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመዘኛዎቸ የምታሟሉ መወዳደረ ወይም መጫረት የምትችሉን መሆናችሁን እንገልፃለን፡፡

    1. ህጋዊ የንግድ ፈቃደ ያላችሁ፣ የ2008 ዓ/ም ግብረ የከፈላችሁ መሆናችሁ አና የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ የተመዘገባችሁ  መሆናችሁን ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቹሃል፡፡
    2. ተጫራቶች ከምታቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 2% የጨረታ ማስከበሪያ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል፣ ፎቅ ቢሮ ቁጥረ 409 ብር 100 በመክፈል ከየካቲት 4/2008 ዓ.ም ጀምሮ በስራ ሰዓት መውሰድ እንደምትችሉ እንገልፃለን፡፡
    3. ለመጫረት የምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች የምታቀርቡበት ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ መቅለ ዋና መ/ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን እስከ የካቲት 16/2008 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ትችላላችሁ፡፡
    4. ጨረታው የሚከፈትበት የካቲት 16/2008 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት በደደቢት ማ/ፋይናንስ ዋናው መ/ቤት መቅለ ተጫራቶቸ ራሳቸው ወይም ህጋዊ ወኪል በተገኘበት ይከፈታል፡፡
    5. ድረጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0344410250 ደውለው ማረጋገጠ የምትችሉ መሆናችሁን እናሳስባለን፡፡

  

( 251-344-41-99-95               Fax: 251-344-440-60-99                * 1074