Tenders

 

Type: Multiple Items

 

Organization: በኤፌዲሪ በግል ድርጅቶች ሰራተኞች ማህበራዊ ኤጄንሲ

Dead Line: 2016-03-10

 

Tender Detail:

 

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

በኤፌዲሪ በግል ድርጅቶች ሰራተኞች ማህበራዊ ኤጄንሲ ሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት በ2008 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘረው ቀዋሚ እና አላቂ ዕቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  1. 1ኛ ሎት ቀዋሚ ዕቃዎች/ፈረንቸር/
  2. 2ኛ ሎተ ቀዋሚ ዕቃዎቸ/ኤሌክተሮኒክስ/
  3. 3ኛ ሎት አላቂ ዕቃዎቸ /የፅህፈት መሳሪያዎች/

ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች

  1. የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የእቃ አቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
  2. የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር ቲን ነምበር ና ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ እንዲሁም የታህሳስ ወር ቫት ዲክለር ማድረጋቸው ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
  3. የጨረታ ማስከበርያ (CPO)

ለ1ኛ ሎት ቀዋሚ ዕቃዎች (ፈርንቸር)                  ብር 2500.00

2ኛ ሎት ቀዋሚ ዕቃዎች /ኤሌክትሮኒክስ/               ብር 2000.00

3ኛ ሎት አላቂ ዕቃዎች /የፅሕፈት መሳሪያዎች/          ብር 1500.00

ሲሆን በጥሬ ገንዘብ ዌም ሰርቲፋይድ ቼክ (CPO) ማስያዝ የምትችሉ ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 30 (ሰላሳ ብር ብቻ) በመክፈል ከሪጅን ፅህፈት ቤቱ ከየካቲት 07/2008 ዓ/ም ጀምሮ እስከ የካቲት 21/2008 ዓ/ም ለተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ ሰነዶችን በመግዛት በጥንቃቄ በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ በሪጅን ፅ/ቤቱ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ሊያስገቡ ይችላሉ፡፡

  1. ጨረታው የካቲት 21/2008 ዓ/ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ታሽጎ በእለቱ ከቀኑ 9፡00 ተጫራቾቸ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሪጅን ፅ/ቤቱ አዳራሽ ይከፈታል ሆኖም ተጫራቹ በራሱ ምርጫ ጨረታው በሚከፈትበት ጊዜ ሳይገኝ መቅረቱ የጨረታውን መከፈት አያስተጎጉልም፤ የተጠቀሰው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የስራ ቀን በተጠቀሰው ሰዓት ይሆናል፡፡
  2. ተጫራቾች ቢሮው ባወጣው ሰነድ ላይ ዋጋቸውን መሙላት አለባቸው፣
  3. ሪጅን ፅ/ቤቱ የተሻለ የአሰራር ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፣
  4. ተጨራቾች በሁሉም ዝርዝር የቀረቡ እቃዎች ኦርጅናል እቃዎች ማቅረብ የሚችሉ

አድራሻችን መቅለ ቀበሌ 11 ታህገዘ ህንፃ ግራውንድ ላይ እንገኛለን፡፡ ለበለጠ መረጃ፣ በስልክ ቁጥር 0344-40-12-90 እና 0344-40-12-91 መጠየቅ ይቻላል፡፡