Tenders

 

Type: Machinary

 

Organization: ዮፍታይ የኮንስትራክሽንና የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ኃ.የተ.የግ

Dead Line: 2016-02-29

 

Tender Detail:

 

የጨረታ ማስታወቂያ

ዮፍታይ የኮንስትራክሽንና የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ኃ.የተ.የግ ማህበር ያገለገሉ ተሸከርካሪዎችን ማሽነሪዎችና የተለያዩ የኮንስተራክሽን ለመሸጥ መሳሪያዎችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ለዚሁ ተብሎ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ለቡ ሙዚቃ ሰፈር የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኤርቱ ለቡ ቅርንጫፍ በሚገኝበት ህንፃ ላይ 2ኛ ፎቅ ከመ/ቤቱ ፋይናንስ ዋና ክፍል የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ማግኘት የሚቻል ሲሆን የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን በሰነዱ ላይ ተጠቅሷል፡፡

የተጠቀሱትን ንብረቶች በፊንፊኔ ዙሪያ የኦሮሚያ ልዩ ዞን ገላን ከተማ ከኖክ ማደያ በስተጀርባ በመ/ቤቱ ጋራዥ በአካል በመገኘት መመልከት ይቻላል፡፡

ለበለጠ መረጃ፡- በ0911-25-05-85፣ 0911-52-32-16 ደውለው ያነጋግሩ