Tenders

 

Type: Multiple Items

 

Organization: በመከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ደርጅት

Dead Line: 2016-02-25

 

Tender Detail:

 

በመከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ደርጅት

DEFENSE CONSTRUCTION MATERIALS MANUFACTURING ENTERPRISE

የቃሊቲ ኮንስትራክሽን ዕቃዎች ማምረቻ ፋብሪካ

 

ፋብሪካችን ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የዕቃው ዓይነት

መጠን

መለኪያ

ብዛት

አስተያየት

1

Blue MDF

18 mm

Pcs

1550

ናሙና ይቀርባል

2

Spring Hinge

 

Pcs

6000

ናሙና ይቀርባል

3

Formia

Black

Pcs

500

ናሙና ይቀርባል

 

  1. ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪቸውን ሲያቀርቡ በዘርፉ የተሰማሩበተን የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተ.እ.ታ ተመዝጋቢነት የምስክር ወረቀት፣ የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት እና የታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) እንዲሁም ወቅታዊ ግብር የከፈሉበትን ማረጋገጫ ከፋይናንሽያል እና ቴክኒካል ሰነድ ጋር ዋናውን እና ኮፒውን ለይተው በማሸግ ማቅረባቸው አለባቸው፡፡
  2. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን አጠቃላይ ዋጋ 2% የጨረታ ማስከበሪያ በድርጅታችን ስም K.C.M.P.F ባንክ ጋራንቲ ቦንድ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ወይም በጥሬ ገንዘብ ለድርጅታችን ፋይናንስ የስራ ሂደት ቡድን ገንዘቡን አስይዘው ደረሰኙን በጨረታ ወቅት ማቅረብ አለባቸው፡፡
  3. አንድ ተጫራች በሚከፈተው ጨረታ መሰረት አነስተኛ ዋጋ ባቀረበው ድርጅ ዋጋ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት አይችልም ከጨረታም ያሰርዛል፡፡
  4. የሚሸጥ የጨረታ ሰነድ ስለማይኖር ተጫራቾች ከላይ በተዘረዘረው መሰረት ዋጋቸውን አቅርበው መጫረት ይችላሉ፡፡
  5. የጨረታው አካሄድ በመንግስት የግዢ መመሪያ መሰረት ይሆናል፡፡
  6. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወወጣበት ቀን ጀመሮ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናት የሚወዳደሩበትን ዋጋ በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ የካቲት 17 ቀን 2008 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ደረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ሮ ቁጥር 14 ማስገባት አለበቸው፡፡
  7. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሐሙስ የካቲት 17 ቀን 2008 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
  8. ተጫራቾች የሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለው የተጫራቹ ፊርማ ከስርዙ ወይም ደልዙ ጎን መፈረምና በማህተም ማረጋገጥ አለበት፡፡
  9. ማንኛውም ተጫራች የማጓጓዣ ወጪውን ችሎ ቃሊቲ ዋና መ/ቤት ግ/ቤት ድረስ የሚያቀርብበትን ዋጋ ማቅረብ አለበት፡፡

10. ተጫራቾች አጠቃላይ ዕቃውን አስገብተው ለማጣቀቅ የሚያስፈልጋቸውን ጊዜ መግለጽ አለባቸው፡፡

11. የጨረታ አሸናፊው ድርጅት ቅድሚያ ክፍያ የሚጠይቅ ከሆነ የጠየቀውን ያህል ብር በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ወይም ባንክ ጋራንቲ ቦንድ ማስያዝ ይጠበቅበታል፡፡ ወይመ ዕቃውን አጠቃሎ ገቢ ሲያደርግ የሚከፈለው ይሆናል፡፡

  1. 12.  ማንኛውም ተጫራቾች ለጨረታው ብቁ የሚሆነው በዝርዝር የተቀመጠውን የጨረታ መመሪያው መሰረት ሲያቀርብ ነው፡፡ የጨረታ መመሪያ ያላሟላ ተጫራች ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከጨረታ ውድድር ውጪ ይሆናል፡፡

13. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) ለድርጅታችን በቅጣት ገቢ የሚሆነው፤

-          ጨረታ ተከፍቶ አሸናፊው ለመለየቱ በፊት ተጫራቹ ከጨረታው ወጥቻለው ካለ

-          የጨረታ አሸናፊው ጨረታ ያሸነፈባቸውን ዕቃዎች ሲያስረክብ በሚፈለገው መጠንና አይነት (Thickness) ወይም ጨረታውን ባሸነፈበት ናሙና መሰረት ሳይሆን ሲቀር እና በማስረከቢያ ጊዜ በደረሰው የግዢ ትዕዛዝ መሰረት ሳይቀርቡ ወይም ሙሉ በሙሉ ማስረከብ አለመቻሉ ሲረጋገጥ ነው፡፡  

  1. 14.  ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

በተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥር 0114-35-21-48 /49/50 ወይም 0114-34-87 43/ 45 መጠቀም ይቻላል፡፡