Tenders

 

Type: Multiple Items

 

Organization: የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

Dead Line: 2016-03-23

 

Tender Detail:

 

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የቢዝነስ ዴቨሎፕመንት የስራ ሂደት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የስነ-ምግባር መርሆዎች ሰሌዳ ለማሰራት እና የመጽሔትና የመልካም ምኞት መግለጫ ካርድ በጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ በሆነ ድርጅት ለማሳተም ይፈልጋል፡፡

 

የመጽሔትና የመልካም ምኞት መግለጫ ካርድ ግዥ ጨረታ ቁጥር ቢዴ /08/2016 (ለ2 ዓመት)                

                                                                            

 

ምድብ

 

ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሲፒኦ ወይንም ቅድመ ሁኔታ ባላስቀመጠ የባንክ ዋስትና /ብር/

አንድ

1

ሙዳየ ንዋይ መጽሔት

በቁጥር

30,000

8,000.00

2

CBE ኢንፎርመር መጽሔት

 

60,000

12,000.00

ጠቅላላ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና

12,000.00

ሁለት

1

የዔድ አል ፈጥር /ረመዳን/ የመልካም ምኞት መግለጫ ካርደ ከነፖስታው

በቁጥር

30,000

5,000.00

2

የዘመን መለወጫ የመልካም ምኞት መግለጫ ካርድ ከነፖስታው

200,000

20,000.00

3

የገና በዓል የመልካም ምኞት መግለጫ ካርድ ከነፖስታው

30,000

5,000.00

 

 

ጠቅላላ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና

30,000.00

 

 

 

 በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ሁሉ፤ 

             

                                                                      

 

  1. የታደሰ ንግድ ፈቃዳቸውን፣ በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ድረ-ገጽ ውስጥ የተመዘገቡበትን፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ሰርተፍኬት ፎቶ ኮፒውን በማያያዝ የማይመለስ ብር 110 /አንድ መቶ አስር/ ለእያንዳንዱ ሰነድ በስላሴ ቅርንጫፍ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከሰኞ የካቲት 21 ቀን 2008 ዓ.ም ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ከጠዋት 2፡00-6፡00 እና ከሰዓት ከ7፡00 – 10፡30 ቅድስት ስላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ህንፃ ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቢዝነስ ዴቨሎፕመንት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 208 በመምጣት መውሰድ ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራቾች ስለ ጨረታዎቹ መረጃ ማግኘት ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 011 1 228910፣ 0111228746፣ 0111228736 ፋክስ ቁጥር 0111 228966 መጠየቅ ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ /ቢድ ቦንደ/ በሲፒኦ ሰነዱ ውስጥ በተጠየቀው መልኩ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. የስነ-ምግባር መርሆዎች ሰሌዳ ጨረታ መጋቢት 13 ቀን 2008 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት እና የመጽሔትና የመልካም ምኞት መግለጫ ካርድ ጨረታ መጋቢት 15 ቀን 2008 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ከላይ በተራ ቁጥር 1 በተጠቀሰው ቦታ ይዘጋል፡፡ ተጫራቆች የስነ-ምግባር መርሆዎች ሰሌዳ ጨረታ እስከ መጋቢት 13 ቀን 2008 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት እና የመጽሔትና የመልካም ምኞት መግለጫ ካርድ ጨረታ እስከ መጋቢት 15 ቀን 2008  ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ እያስመዘገቡ ሰነዳቸውን በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች ሰነዱ ላይ በተጠቀሰው የፍላጎት መግለጫ ዝርዝር መሰረት ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. የስነ-ምግባር መርሆዎች ሰሌዳ ጨረታ መጋቢት 13 ቀን 2008 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት እና የመጽሔትና የመልካም ምኞት መግለጫ ካድ ጨረታ መጋቢት 15 ቀን 2008 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ከላይ በራ ቁጥር 1 በተጠቀሰው ቦታ ለመገኘት ፈቃደኛ በሆኑ ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ፊት ይከፈታል፡፡
  7. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡