Tenders

 

Type: Multiple Items

 

Organization: በደቡብ ሬዲዩና ቴሊቭዥን ድርጅት የዋካ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

Dead Line: 2016-03-22

 

Tender Detail:

 

በደቡብ ሬዲዩና ቴሊቭዥን ድርጅት የዋካ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አስፈላጊ የሆኑ ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

 

ተ.ቁ

የእቃዎቹ አይነት/ኤሌክትሮኒክስ

የእንዱ ዋጋ

ምርመራ

1

ሞተር ቲቪኤስ GLX 125 ሲሲ

 

 

2

የገንዘብ ካዜና ባለ 3 ኩንታል

 

 

3

የባለጉዳይ ወንበር የቢሮ

 

 

 

ማሳሰቢያ፡-

  1. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን  ይህ ማስታወቂያ በደቡብ ንጋት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30-11፡30 ከደቡብ ሬድዩና ቴሌቭዥን ድርጅት የዋስ ቅ/ጽ/የዋካ ቅ/ጽ/ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ደ/ሥራ ሂደት በማይመለስ ብር 50 ፣መግዛት የሚችሉ ይሆናል፤

  2. ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ታሽጎ ከረፋዱ 5፡00 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም ይከፈታል፡፡

  3. የጨረታው መክፈቻ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፤

  4. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፤

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር በ09 17 00 89 68 ወይም በ09 45 66 10 83 ይደውሉ፡፡