Tenders

 

Type: Autos

 

Organization: ቢጂኤም ጠቅላ አገልግሎት ኃላፊነቱ የተ.የግ.ማህር

Dead Line: 2016-02-16

 

Tender Detail:

 

ቢጂኤም ጠቅላ አገልግሎት ኃላፊነቱ የተ.የግ.ማህር ያገለገሉ ተሸከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም

 1ኛ- ዞልስ ዋገን / በቤንዚን ሚሰራ/ የተመረተበት አመት 1999 ድርብ አገልግሎት የሚሰጥ

2ኛ - ቶዮታ ቫን / በቤንዚን የሚሰራ / የተመረተበት አመተ ምህረት/ 1995 / የጭነት አገልግሎት

3ኛ - ዳማስ ቫን / በቤንዚን የሚሰራ / የተመረተበት ዓ.ም 2001 / የጭነት አገልግሎት

 

  • ተሸከርካሮዎችን ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለእያንዳንዱ ተሸከርካሪ የማይመለስ ብር 50 ሃምሳ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን በመግዛት እና ተሸከርካሪውን በመመልከት መወዳር ይችላሉ፡፡

 

  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ ለእያንዳንዱ ከላይ ለተመለከተው ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋውን 2 ፐርሰንት በሲፒኦ ማስዝ ይኖርባቸዋል፡፡

 

  • ተጫራቾች ለጨረታ የቀረቡ ተሸከርካሪዎችን ቦሌ መድሃኔያለም ቤ/ክያን ጀርባ በሚገኘው በቢጂኤም የእናቶችና ህጻናት ህክም ማእከል ቅጥር ግቢ በመመልከት መወዳደር ይችላሉ፡፡

 

  • ጨረታው ጥር 7 ቀን 2008 ከጠዋቱ 3፡30 ሰኣት ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል፡፡

 

  • የጨረታ አሸናፊዎች በ10 ቀናት ውስጥ ሙሉ ዋጋውን በመክፈል ያሸነፉትን ተሸከርካሪ ማንሳት አለባቸው፡፡ ለጨረታ ማስከበርያ የተያዘው ገንዘብ ለተሸናቸፊዎች ወድያውኑ የሚመለስ ሲሆን አሸናፊዎች ተሸከርካሪውን በጊዜው ካላነሱ ግን ገንዘቡ አይመለስላቸውም፡፡

   
ድርጅታችን የተሸለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ መሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡ ቦሌ መድኃኔለም ቤ/ክስቲያን ጀርባ ስልክ ቁጥር፡ 0116187037