Tenders

 

Type: Construction

 

Organization: የቡታጅራ አጠቃላይ ሆስፒታል

Dead Line: 2016-03-29

 

Tender Detail:

 

 


የቡታጅራ አጠቃላይ ሆስፒታል
ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ መስራተ ይፈልጋል፡፡

  1. የላበራቶሪ G + 1 ህንፃ ግንባጻታ

-  የጨረታ ሂደቱ በሀገር አቀፍ የጨረታ ሂደት መሰረት ይከናወናል፡፡

-  ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው፡፡

  1. BC /GC  ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ የሆነ የግንባታ ፈቃድ ያላቸው ተጫራቾች ባለፉት ዓመታት ተመሳሳይ የሆነ ስራ መስራታቸውን የሚያረጋግጥ ሙሉ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡

  2. የዘመኑን ግብር የገበሩና ሙሉ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡

  3. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዱን አነድ ዋናውንና ሁለት ኮፒ ማቅረብ አለባቸው፡፡

  4. ፍላጎት ያላቸውና መስፈርቶቹን ማሟላት የሚችሉ ማናቸውም ተጫራቶች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ከቡታጅራ አጠቃላይ ሆስፒታል ግ/ክ/ን/አስ/ደ/ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 40 በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡

  5. ለ30 ቀን ፀንቶ የሚቆይ የጨረታ ማስከበሪያ በሁኔታዎች ያልተወሰነ በባንክ የተረጋገጠ (CPO) ብር 50000 /ሃምሳ ሺህ ብር/ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሆስፒታሉ ስም በማሰራት ከማወዳደሪያ ሰነዳቸው ጋር እስከ መጋቢት 19 ቀን 2008 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

  6. ጨረታው መጋቢት 19 ቀን 2008 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡

  7. ሆስፒታሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

  8. ለበለጠ መረጃ ቡታጅራ ሆስፒታል ስልክ ቁጥር 0461150098 / 0461151172

 

በጉራጌ ዞን የቡታጅራ ሆስፒታል