Tenders

 

Type: Multiple Items

 

Organization: የቡራዩ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልገሎት

Dead Line: 2016-03-28

 

Tender Detail:

 

 

 

የቡራዩ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልገሎት ድርጀት የተለያዩ መጠን ያላቸው    ቧንቧዎችና መገጣጠሚያዎቻቸውን የተለያዩ አላቂ ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ቋሚ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ጀነሬተር፣ ኮምፕዩተሮች፣ ፒርንተሮች እና ለድርጀቱ ሰራተኞች የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመዘኛዎች የሚያሟሉ ተጫራቾች፡-

  • በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
  • የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  • ቲን ቁጥር ያላቸው እንዲሁም የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢና የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  • ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት የዕቃ ዓይነት የጨረታ ማስከበሪያ 1  በባንክ በተመሰከረለት () ከጨረታው ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • ይህ ማስታወቂያ ከወጣበተ ቀን ጀምሮ እስከ 10 ቀን ድረስ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል የዕቃዎች ዝርዝር የያዘውን ሰነድ ከድርጅቱ ቢሮ ቁጥር 3 ዘወትር በስራ ሰዓት መውሰድ ይችላሉ፡፡
  • መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስልክ ቁጥር 251 118290982

የቡራዩ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት