Tenders

 

Type: Construction

 

Organization: የቦረቻ ወረጃ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

Dead Line: 2016-04-09

 

Tender Detail:

 



የቦረቻ ወረጃ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የደራራ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በከተማ ውስጥ የድች ስራ ግንባታ በመስኩ የተሰማሩትን አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ለግንባታ ስራ መስክ የተሰማራችሁት መሟላት የሚገባችሁ መስፈርቶች፡-

  1. የሙያ /የግንባታ ፍቃድ ያለው፣
  2. የዘመኑ ግብር የገበረ፣
  3. የሙያ ፍቃዱን በ2008 ዓ.ም ያሳደሰ፣
  4. ቫት ተመዝጋቢ የሆነ፣
  5. ደረጀ 9GC እና BC ከዚያ በላይ የሆነ፣
  6. የ2007 ዓ.ም መልካም ስራ አፈጻጸም ማቅረብ ይኖርበታል፣
  7. ጠቅላላ ከሚሰራው ዋጋ 2 (CPO) በባንክ የተረጋገጠ ማስዝ ይኖርበታል፣
  8. የውል ማስከበሪያ ጠቅላላ ከመስሪያው ዋጋ 10% በባንክ የተረጋገጠ ቼክ ማስያዝ ይኖርበታል፡፡  

ከተራ ቁጥር 1-8 ድረስ ያለውን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ቦሪቻ ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት የማይመለስ 50 ብር ገቢ በማድረግ ሰነዱን ቦሪቻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 11 በመቅረብ እንድትወስዱና የመስሪያ ዋጋችሁን ሞልታችሁ በፖስታ በሰም በማሸግ ኦርጅናልና ኮፒ በማቅረብ እንድትመዘገቡ እየገልን በ11ኛውን ስራ ቀን ከ2፡30 እስከ 5፡00 ሰዓት ድረስ በመ/ቤት ውስጥ ለዚሁ ስራ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ የታሸገውን ፖስታ ማስቀመጥ ይኖረባቸዋል፡፡ በዚሁ ዕለት ልክ በ8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል፡፡ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ማሳሰቢያ፡- ጨረታው ገበያውን ያላማከለ ከሆነ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 16 48 56 58/09 11 35 79 74

 በሲዳማ ዞን የቦርቻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የደራራ ከተማ ማዘጋጃ ቤት