Tenders

 

Type: Construction

 

Organization: የአ/ምንጭ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ

Dead Line: 2016-01-28

 

Tender Detail:

 

በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/በጋሞ ጎፋ ዞን የአ/ምንጭ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በአርባ ምንጫ ከተማ የማሽን እና የሳኒተሪ ወርክ ሾፕ ግንባታ ሥራ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሠረት፡-በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች

  1. ደረጃቸው GC/BC-6 እና ከዚህ በላይ ሆነው የዘመኑን ግብር የከፈሉ በሥራና ከተማ ልማት ሚኒስቴር የተመዘገቡ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢዎች መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

  2. ተጫራቾች አስፈላጊውን የግንባታ ማቴሪያሎች በራሳቸው ማቅረብ የሚችሉ እና የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማቅረብ አለባቸው፡፡

  3. የጨረታ ማስከበሪያ/Bid security/ከሚወርበው የጠቅላላ ዋጋ 2%በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማስያዣ/CPO/ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

  4. ተጫራቾች የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃቸውን ህጋዊ ፈቃዳቸውና ተጨማሪ እሴት ታክስ/VAT/የተመዘገቡበት ሰርተፊኬት ማቅረብ የጨረታው ዶክመንት ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣነት ቀን አንስቶ እስከ 15 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ ብር/በአ/ምንጭ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ግ/ፋ/ን/ሥራ ሂደት በመቅረብ በመክፈል የከፈሉበት ወይም ገቢ ያደረጉበት ስሊፕ በማቅረብ የጨረታውን ሰነድ ከሥራ ሂደት መውሰድ ይችላሉ፡፡

  5. ማንኛውም ተጫራች ከውድድሩ በፊት የሥራ/ግንባታ/ሳይቱን በራሱ ወጪ አይቶ ማረጋገጥ ይችላል፡፡

  6. ተጫራቾች አንድ ኦርጅናል ፋይናንሻል ሠነዱን ሁለት ፎቶግራፊክ ኮፒ ፋይናንሻል ሠነድ በትክክል በመሙላት ስም በመፃፍ በመፈረም ምህተም በማሣረፍ የአሰሪው መስራያ ቤት አድራሻ በመፃፍ ኮፒና ኦርጅናል ተብሎ ለየብቻ ተፅፎበት በሰም ታሽጎ ሁሉም ፋይናንሻል ዶክመንት በአንድ ፖስታ ውስጥ ለጨረታ ማስከበሪያ ጭምር ተከቶና ታሽጎ ከላይ የተዘረዘሩትን ነገሮች ሁሉ ተደርጎነት በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት  በአ/ምንጭ ፖሊ ቴክሊክ ኮላጅ ግ/ፋ/ን/ሥራ/ሂደት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

  7. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ ለቀኑ 4፡00 ሰዓት ታስጎ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡

  8. ተቋራጩ የተሸለ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡

ስልክ ቁጥር 046 881 39 41/09 13 72 88 13 ይደውሉ፡፡