Tenders

Type: Multiple Items

Organization: በኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሚኒስቴር

Dead Line: 2016-04-15

Tender Detail:

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሙስሊ ባዳ፣ ለዲቼቶ ጋላፊ፣ ለነቀምት እና ለአዋሽ  ሚሌ አስፋልት ጥገና ፕሮጀክቶች ግልጋሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተገለፀውን ማሽነሪ ተከራይቶ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ 

I.No.

Equipment type

Engine Power

Basket Size /Capacity/

Model

Place of work

Year of manufacturing

1

Chain excavator

150-250 HP

1.5-2.2m3

Cat, Hyundai komatsu Volvo, Dosan

Muli-BadaDicheto-GalafiNekemte Awash-Mille

2012 or recent

ተጫራቾች የሚያቀርቡት የኪራይ ዋጋ ብር/በሰዓት ነዳጅ አከራይ ችሎ

2

Wheel Loader

140-190 HP

2.8-3.2m3

Cat, Hyundai, komatsu Volvo, XCMG, Dosan, Luingong

Muli-BadaDicheto-GalafiNekemte Awash-Mille

2012 or recent

ተጫራቾች የሚያቀርቡት የኪራይ ዋጋ ብር/በሰዓት ነዳጅ አከራይ ችሎ

3

Grader

140-200 Hp

-

Cat, Hyundai, komatsu Volvo, XCMG, Dosan, Luingong

Muli-BadaDicheto-GalafiNekemte Awash-Mille

2012 or recent

ተጫራቾች የሚያቀርቡት የኪራይ ዋጋ ብር/በሰዓት ነዳጅ አከራይ ችሎ

4

Dozer

300-350HP

-

Cat, liebherr

Muli-BadaDicheto-GalafiNekemte Awash-Mille

2012 or recent

ተጫራቾች የሚያቀርቡት የኪራይ ዋጋ ብር/በሰዓት ነዳጅ አከራይ ችሎ

5

Wheel Excavator

100-140HP

1.0-1.20m3

Cat, Hyundai, volo, Dosan, komatsu 

Muli-BadaDicheto-GalafiNekemte Awash-Mille

2012 or recent

ተጫራቾች የሚያቀርቡት የኪራይ ዋጋ ብር/በሰዓት ነዳጅ አከራይ ችሎ

6

Single Drum Roller

150-180HP

16-18Ton

Cat, Dynapack, ingorson XCME Luingong, Bomag 

Muli-BadaDicheto-GalafiNekemte Awash-Mille

2012 or recent

ተጫራቾች የሚያቀርቡት የኪራይ ዋጋ ብር/በሰዓት ነዳጅ አከራይ ችሎ

7

Double cabin Vehicle

4W Drive, 4 Doors, Built in AC

Any

Muli-BadaDicheto-GalafiNekemte Awash-Mille

2010 or recent

ተጫራቾች የሚያቀርቡት የኪራይ ዋጋ ብር/በሰዓት ነዳጅ አከራይ ችሎ

8

ግልባጭ

/Dum Truck/

>16.0m3

Any

Muli-BadaDicheto-GalafiNekemte Awash-Mille 

2008 or recent

ተጫራቾች የሚያቀርቡት የኪራይ ዋጋ ብር/በሜ/ኪዮብ/ ሜትር ነዳጅ አከራይ ችሎ

ማሳሰቢያ፡-
ከተራ ቁ.1 እስከ 6 ያሉት ማሽኖች የኪራይ ሁኔታ በሰዓት ሲሆን፣ ተራ ቁጥር 7 በቀን እንዲሁም ተራ ቁ. 8 በሜ/ኪዮብ/ኪ/ሜትር መሆን ያለበት መሆኑን እናሳስባለን፡፡

ስለሆነም፡-

  1. ተጫራቾች በመስኩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  2. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5000 (አምስት ሺህ) በባንክ በተረጋገጠ CPO  ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ /Unconditional Bank Guarantee/ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማስያስ ይኖርበታል፡፡
  3. ተጫራቶ የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100.00 /መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ወሎ ሰፈር አካባቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዋናው መ/ቤት የግዥ የስራ ሂደት ኬዝ ቲም ቢሮ መግዛት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ እስከ ሚያዝያ 05 ቀን 2008 ዓ.ም 4፡00 ድረስ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ወሎ ሰፈር አካባቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋናው መ/ቤት የግዥ የስራ ሂደት ኬዝ ቲም ቢሮ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ጨረታው ሚያዝያ 05 ቀን 2008 ዓ.ም 4፡15 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  6. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114 40 34 33 /34

ማዞሪያ 0114 42 22 70/71/72 ፖ.ሣ.ቁ 3414 ፋክስ ቁ. 0114 40 04 71 /0114 42 07 46

ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ