Catagory Lists
Type: Autos
Organization: የደቡብ ክልል መምህራን ማህበር
Dead Line: 2016-02-12
Tender Detail:
የደቡብ ክልል መምህራን ማህበር በስጦታ ከተለያዩ ቢሮዎች ያገኟቸውን አገልግሎት የጨረሱና ከሥራ ውጪ የሆኑ የተለያዩ ማሺነሪዎች እና መኪናዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የእቃዎች ዝርዝር
- ያገለገለና ከስራ ውጪ የሆነ ዶዘር ብዛት 1
- ያገለገለና ከስራ ውጪ የሆነ ትራክተር ብዛት 1
- ያገለገለና ከስራ ውጪ የሆነ ዲፌንደር መኪና ብዛት 1
- ያገለገለ ሚትስ ቡሽ ብዛት 1
- ያገለገለ ከሥራ ውጭ የሆነ ቫን መኪና ብዛት 1
- የተለያዩ ያገለገሉ ከስራ ውጭ የሆኑ 8 ጄኔረተሮች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ከዚህ ጨረታ ለመወዳደር የምትፈልጉ ግለሰቦችና ድርጅቶች ማስታወቂያ ከወጣ ቀን ጀምሮ እስከ የካቲት 4 ቀን 2008 ዓ.ም ድረስ ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀ የሽያጭ ሰነድ የማይመለስ ብር 50/ሃምሳ ብር/ በመክፈል ከማህበሩ ጽ/ቤት ገዝቶ መወዳደር ይቻላል፡፡ጨረታው ተጫራቾች ውይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት የካቲት 4 ቀን 2008 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተዘግቶ ከረፋዱ 5፡00 ሰዓት/አምስት ሰዓት/ላይ ይከፈታል፡፡ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በሥራ ሰዓት መጥቶ ማየት ይቻላል፡፡
ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊል ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡-ሃዋሳ ሚሊኒየም አደባባይ ፊት ለፊት የደቡብ ክልል ሴቶችና ሕፃናት ጉዳይ ቢሮ ሕንፃ ላይ ቢሮ ቁጥር 4 ያገኛል፡፡ስልክ ቁጥር 046 220 48 89/98 33/ፋክስ 046 220 32 45 ሃዋሳ