Tenders

 

Type: Multiple Items

 

Organization: በአብከመ ት/ቢሮ የደብረ ማርቆስ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ

Dead Line: 2016-06-06

 

Tender Detail:

 





በአብከመ ት/ቢሮ የደብረ ማርቆስ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

      • ሎት 1 ፈርኒቸር/ የተማሪና የአዳራሽ ወንበሮች/ ብዛት 1000
      • ሎት 2 የቢሮ ማሽን /ፎቶ ኮፒ ማሽን/ ብዛት 4ስታብላይዘር 100 ዋት ብዛት 5
      • ሎት 3 የማባዣ ወረቀት በደስጣ
      • ሎት 4 የሞንቶሶሪያት እቃዎች

  1. Practical learning Aid Materials
  2. Sensorial learning Aid Materials
  3. Language Learning Aid Materials
  4. Mathematics learning Aid materials
  5. Geography Guide Book
  6. Practical Guide Book
  7. Scensorial Guide Book
  8. Language Guide Book
  9. Mathematics Guide Book
  10. Geography Learning Aid Materials

ተወዳዳሪዎች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ የቲን ሰርተፊኬትና የቫት ሰርተፊኬት የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

  • ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ግዥ 1% የጨረታ  ማስከበሪያ በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ የተረጋገጠ CPO ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 50 /ሀምሳ/ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት በደ/ማ/መም/ትም/ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር 05 ማግኘት ይቻላል፡፤
  • አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈበትን ዕቃ በራሱ ወጪ አጓጉዞ ደ/ማ/መም/ትም/ኮሌጅ ድረስ በማቅረብ ያስረከባል፡፡
  • ኮሌጁ 15% እና 2% with hold ያደርጋል፡፡
  • የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ16 ቀናት በአየር ላይ ከቆየ በኋላ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 4፡15 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ሆኖም ግን የተጫራቾች አለመገኘት ጨረታውን ከመክፈት አያግደውም፡፡ ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በተከታታይ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተዘግቶ
  • ሎት 2 ውድድሩ በሎት ድምር ዋጋ ስለሆነ ተወዳዳሪዎች በሎት 2 ውስጥ በተዘረዘረ እቃዎች ዋጋ መስጠት ይኖርባቸዋል፡፡
  • በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
  • መስሪያ ቤቱ በከፊልም ሆነ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

                                                                    የደ/ማ/መም/ትም/ኮሌጅ

                                                                 ለበለጠ መረጃ 0587715974

የደብረ ማርቆስ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ

ግዥ ፋ/ን/አስ/ደጋፊ የስራ ሂደት