Tenders

 

Type: Multiple Items

 

Organization: ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ

Dead Line: 2016-06-10

 

Tender Detail:

 





ድርጅታችን መካኒሳ ቅ/ፋብሪካ ለሚያከናውነው የግንባታ ሥራ የግንባታ ጠጠር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ

  • የጠጠር ዓይነት ባለ 00 (ዜሮ ዜሮ)
  • ብዛት 4000 ሜ/ኩብ
  • የአቅርቦት ጊዜ 1 ዓመት

  1. የታደሰ የንግድ ፍቃድና የዘመኑ ግብር ለመክፈላችሁ መረጃ ማቅረብ የምትችሉ፡፡

  2. ተጫራቾች ከላይ የተዘረዘረውን መስፈርት በመግለጽ የፋይናንሻል ሰነድ ኦሪጅናልና ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የሚቀርበው ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለመሆኑ በግልጽ መቀመጥ አለበት፡፡

  3. ተጫራቾች ለጨረታ ካቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ 2% የጨረታ ዋስትና የሚሆን በሲፒኦ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡

  4. ተጫራቾ የሚያስገቧቸውን ሰነዶች እስከ ሰኔ 02 ቀን 2008 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ሜክሲኮ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

  5. ጨረታው በዚያው ዕለት ሰኔ 02 ቀን 2008 ዓ.መ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

  6. ድርጅት የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ፖ.ሣ.ቁ 3516 ስልክ ቁጥር 011 551 6999

ፋክስ 011 5 513299

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ