Tenders

 

Type: Construction

 

Organization: የስልጤ ዞን ፋ/ኢ/ል/መምሪያ

Dead Line: 2016-06-10

 

Tender Detail:

 





በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/ የስልጤ ዞን ን/ኢ/መምሪያ በ2008 በጀት ዓመት በዳሎቻ ወረዳ ለሚያሰራው የኢንዱስትሪ መንደር እና መለስተኛ ፓርክ (ማምረቻ ሼድ) ግንባታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ደረጃቸው GC/BC 6 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተጫራቾች

  • የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት የሚያቀርቡ
  • የንግድ ፍቃድና የስራ ፈቃድ የ2008 በጀት ዓመት የታደሰ ማቅረብ የሚችሉ
  • የኮንስትራክሽንና ከተማ ልማት ሚኒስቴር የዘመኑን የምዝገባ ሰርተፍኬት የሚያቀርቡ
  • የጨረታ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ሲፒአ ብር 5000 /አምስት ሺህ ብር/ ማስያዝ የሚችሉ
  • የመስራት አቅም እንዳላቸው የሚገልጽ የወቅቱን የባንክ እስቴትመንት እና የስራ ልምድ ብቃት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  • የኦዲት ሪፖርት፣ የድርጅቱን አወቃቀርና ከዚህ በፊት የሰሯቸውን ሥራዎች የሚገልጽ የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችሉ ተቋራጮች ከስልጤ ዞን ፋ/ኢ/ል/መምሪያ የማይመለስ ብር 150 /አንድ መቶ ሀምሳ ብር/ ብቻ በመክፈል መግዛት የምትችል መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ፋይናንሻል ሰነዱን በሚገባ በመሙላት አንድ ኦሪጅናል እና 2 ኮፒ እንዲሁም የድርጅቱን አወቃቀር (Company profile) አንድ ኦሪጅናል እና አንድ ኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት እለት ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት በኃላ ባለው የስራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ በመምሪያው በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ሳጥኑ በዚሁ እለት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 8፡30 ሰዓት መገኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ፡-

  • ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ዋስትና ካቀረቡት ዋጋ አንሶ ከተገኘ ከጨረታው ይሰረዛሉ፡፡
  • ሥራ በማበላሸትና በማጓተት አንድና ከዚያ በላይ ማስጠንቀቂያ ያለባቸው ተቋራጮች መወዳደር አይችሉም፡፡
  • የተወዳዳሪ ተቋራጮች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው አለመገኘት የጨረታ መክፈቻ ቀኑን አይለውጡም፡፡

መምሪያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0467710082/10

በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/የስልጤ ዞን ፋ/ኢ/ል/መምሪያ