Tenders

 

Type: Multiple Items

 

Organization: የአራዳ ክ/ከተማ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት

Dead Line: 2016-06-08

 

Tender Detail:

 





የአራዳ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የትራንስፖርት አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ ሎት፡- 1 ፕሪካስት ቢም PB5, PB6, PB7, PB8 እና PB9 ትራንስፖርት ለማመላለስ የደረቅ ትራንስፖርት ጭነት መኪና ኪራይ

ሎት ፡- 2 የውሃ ቦቴ ማጓጓዣ

ተ.ቁ

የዕቃው አይነት

መለኪያ

ርቀት

የአንዱ ዋጋ

ጠቅላላ ዋጋ

1

የውሃ ቦቴ ማጓጓዣ

በሜ/ኩብ

ከ1-5

ከ5.01-10

ከ10.01-15

ከ15.01-20

ከ20 በላይ

 

 

 

ሎት ፡- 3 የጠጠር ትራንስፖርት ማጓጓዣ

ተ.ቁ

የዕቃው አይነት

መለኪያ

ርቀት

የአንዱ ዋጋ

ጠቅላላ ዋጋ

1

የጠጠር ትራንስፖርት ማጓጓዣ

በሜ/ኩብ

ከ1-5

ከ5.01-10

ከ10.01-15

 

 



በዚህም መሰረት፡- መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡

  1. በመስኩ የተሰማሩ ህጋዊ ፍቃድ በስማቸው የሆነና የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው እንዲሁም የዘመኑን የአገር ውስጥ ገቢ ግብር አጠናቀው የከፈሉ የTIN No ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፡፡

  2. ተጫራቾች የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባዘጋጀው የአቅራቢዎች ሊስት የተመዘገቡና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ የሚጫረቱበትን 10,000 /አስር ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ /CPO/ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

  4. ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 50 /ሀምሳ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት ቅዳሜን ግማሽ ቀን ጨምሮ በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡

  5. ተጫራቾች በገዙት ሰነድ መሰረት የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦርጅናልና ኮፒውን በማድረግ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ቅዳሜን ግማሽ ቀን ጨምሮ በስራ ሰዓት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

  6. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የሎት ዓይነት በመለየት በግልጽ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል፡፡

  7. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት በ10ኛው ቀን ከቀኑ 10፡30 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ11ኛው የስራ ቀን ጨረታው ይከፈታል 11ኛው የመክፈቻው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የስራ ቀን ጨረታው ይከፈታል፡፡

  8. አሸናፊ ተጫራቾች አሸናፊነታቸው ከተገለፀላቸው ቀን ጀምሮ 30,000 /ሰላሳ ሺህ/ ብር በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ የአፈፃፀም ዋስትና በማስያዝ ውል መዋዋል ይኖርባቸዋል፡፡

  9. የጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኃላ የሚቀርብ የመጫረቻ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡

  10. መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0118 27 58 07 ወይም 0118 60 15 12 ደውሎ መጠየቅ ወይም ሃና ፉሪ ሳይት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ወረድ ብሎ ኮብልስቶን መፍለጫ ግቢ ውስጥ በሚገኘው ኮንዶሚኒየም ግንባታ ሳይት ውስጥ በሚገኘው ጽ/ቤታችን ቢሮ ቁጥር 1 መጠየቅ ይቻላል፡፡

የአራዳ ክ/ከተማ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት