Tenders

 

Type: Multiple Items

 

Organization: ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

Dead Line: 2016-06-24

 

Tender Detail:

 





  1. ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን ዋየር ቢዝነስ ታየር 1 ለተለያዩ የኦፕሬሽን እና ለአዳዲስ የመስመር ዝርጋታ ስራዎች የሚያገለግሉ 5 ቶን እና ከዚያ በላይ የመጫን /የመሸከም ጉልበት ያላቸው ተሽካሪዎች፣ ደብል ጋቢና 4WD DSESEL ፒካፕ መኪና እና ከ6 ቶን በላይ ክብደት ማንሳት የሚችሉ ክሬኖችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

 

ተ/ቁ

የተሽከርካራዓይነት

የሚፈለገው የተሽከርካሪ ብዛት

የመዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የመክፈቻ ቀን እና ሰዓት

ሎት 1

5 ቶን እና ከዚያ በላይ የመጫን/የመሸከም ጉልበት ያላቸው ተሸከርካሪዎች

10

ሰኔ 16 ቀን 2008 ዓም ከቀኑ 8፡00

ሰኔ 16 ቀን 2008 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30

ፕካፕ ደብል ጋቢና 4WD DSESEL መኪና

10

ሎት 2

ከ6 ቶን በላይ ክብደት ማንሳት የሚችሉ እና 12 ሜ እና ከዛ በላይ ከፍታ ማንሳት የሚችሉ ክሬኖች

3

 

 

  1. ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ ዓመታዊ የቴክኒክ ምርመራ ያከናወኑበትን እና የተሽከርካሪዎቹን የኢንሹራንስ ዋስትና ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡

  2. በድርጅቱ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከዚህ በታች ከተጠቀሰው አድራሻ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ማግኘት ይቻላል፡፡

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

የሰሜ/አ/አ/ሪጅን ፕሮክዩርመንት ሎጄስቲክስና ዌርሃውሲንግ ቢሮ

ፖስታ ሳጥን ቁጥር

የስልክ ቁጥር 011 126 2934

እዩሳሌም ሆቴል ጎን በሚገኘው ቢሮ

ኢደስ አበባ

  1.  ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ሎት ብር 20,000 (ሃያ ሺ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው፡፡

  2. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን ሰነድ በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ ጨረታ ቁጥር ኢኤአ 001/2008 የሚል ምልክት በማድረግ እስከ ሰኔ 16 ቀን 2008 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በሰሜ/አ/አ/ሪጅን ፕሮክዩርመንት ሌጄስቲክስና ዌርሃውሲንግ ቢሮ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

  3. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሰኔ 16 ቀን 2008 ዓ.ም ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ በ8፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡ የመክፈቻው ቀን ብሔራዊ በዓል ወይም ቅዳሜ እና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው ቀንና ሰዓት ይከፈታል፡፡

  4. ኢንተርፕራዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

ዋናው መ/ቤት