Tenders

 

Type: Agricultural Products

 

Organization: የአዋሳ እርሻ ልማት ድርጅት

Dead Line: 2016-07-07

 

Tender Detail:

 




የአዋሳ እርሻ ልማት ድርጅት በ2007/2008 ምርት ዘመን ያመረታቸውን፣

  1. እህል ጎተራ ውስጥ የሚገኘ የአንደኛ ደረጃ በቆሎ ብዛት 6000 ኮንታል ስለዚህ በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለውና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ የማይመለስ ብር 100/አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ለዚሁ በተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ አዲስ አበባ ከሚገኘው ከሎጂስቲክ ጽ/ቤት ወይም አዋሣ ከድርጅቱ ጽ/ቤት በመግዛት በጨረታ መወዳደር ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታ ፖስታ ከማስገባታቸው በፊት ምርቱን በድርጅቱ እህል ጎተራ እና ምርት መጋዘን ቀርበው ጥራቱን አይተው በጨረታው መወዳደር ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ በ10ኛው ቀን ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያ ቀን በ8፡15 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ስለሚከፈት እስከዚያው ቀን እና ሰዓት ድረስ ተጫራቾች የአንድ ኩንታል መግዣ ዋጋ በመጥቀስ የጨረታ ማስረበሪያ ጠቅላላውን ዋጋ 5% በአዋሣ እርሻ ልማት ድርጅት ስም ሲፒኦ ብቻ በማዘጋጀትና በማካተት የታሸገ ፖስታቸውን ለዚህ ጨረታ አዋሣ ንግድ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 9 በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስረባት አለባቸው፡፡
  4. ድርጅተ የተሸለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  5. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 046-220-08-47 አዋሣ/ 011-515-04-40 አዲስ አበባ ደውለው ይጠይቁ፡፡