Tenders

 

Type: Multiple Items

 

Organization: ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ /ሆሳዕና/

Dead Line: 2016-07-13

 

Tender Detail:

 




ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ
ከዚህ በታች የተገለጹትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ሕጋዊ የሆኑ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡

ሎት 1 የፈርኒቸር ዕቃዎች ግዥ

ሎት 2 ፍራሽ እና ትራስ ግዥ

ሎት 3 የጥልቅ ጉድጓድ ጥናትና ቁፋሮ ግዥ

ሎት 4 ኪንግ ካፕ መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ሰነድ ጋር

በዘመኑ የታደሰ እና በዘርፉ አግባብነት ያለው ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ

የግብር ከፋይነት የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት ሰርተፍኬት እና ቲን ነምበር በአቅራቢዎች ዝርዝር ላይ የተመዘገቡበትን የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት

ለሎት 3 በግንባታ ስራ ዘርፍ የተሰማሩ ደረጃቸው  3 እና ከዛ በላይ የሆኑ ተጫራቾች መሳተፍ ይችላሉ

  1. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ከሎት 1 እስከ ሎት 4 ከዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 3 ወይም ከትምህርት ሚኒስቴር ቢሮ ቁጥር 11 ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ/ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ

  • ለሎት 1,2 እና ጨረታ የሚጫረቱበትን አጠቃላይ ዋጋ ብር 2%
  • ለሎት 4 ጨረታ ብር 5,000 (አምስት ሺህ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ባንክ ጋራንቲ ቢያንስ ለስድስት ወር ፀንቶ የሚቆይ በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ስም አዘጋጅተው ለብቻው በፖስታ በማሸግ ከኦርጅናል ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ 

  1. ተጫራቾች የዕቃውን ነጠላ ዋጋ ከነቫቱ ሞልው ማቅረብ አለባቸው ይህ ካልሆነ የቀረበው ዋጋ ከነቫቱ እንደቀረበ ተደርጎ ይወሰዳል
  2. ለሎት 1 እና 2 ናሙና እንዲቀርብ ለተጠየቁ ዕቃዎች ጨረታው ከመክፈቱ በፊት ናሙናው መቅረብ አለበት ጨረታው ከተከፈተ በኃላ የሚቀርብ ናሙና ተቀባይነት የለውም
  3. ተጫራቾች የዕቃውን ዝርዝር ነጠላ ዋጋ እና ጠቅላላ ዋጋ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አባሪ አድርገው በተሰጠው ስፔስፊኬሽን ላይ በመሙላትና የድርጅቱን ማህተምና ፊርማ በሁሉም ገጾች ላይ በማሳረፍ ከሎ 1፣ 2 እና 4 ጨረታዎች 1 (አንድ) ኦርጅናልና 2(ሁለት) ኮፒ በማድረግ ሎት 3 ጨረታ የቴክኒካል ሰነድ 1(አንድ) ኦርጅናልና 1(አንድ) ኮፒ እና የፋይናንሺያል ሰነድ 1(አንድ) ኦርጅናልና 2(ሁለት) ኮፒ በማድረግ የጨረታ ማስከበሪያውን ኦርጅናል ቴክኒካል ሰነዱ ውስጥ በማድረግ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ለዚሁ ጉዳይ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ሎት 1፣ 2 እና 4 ጨረታዎች እስከ 06/11/2008 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ሎት 3 ማስገባት አለባቸው ጨረታው በ6/11/08 ዓ.ም ቀን ከጠዋቱ 4፡05 ላይ ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ይከፈታል፡፡
  4. ሎት 1፣ 2 እና 4 ጨረታዎች በ6/11/2008 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡05 ላይ ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ይከፈታል
  5. ሎት 3 ጨረታ በ12/11/2008 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡05 ላይ ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ይከፈታል
  6. ሎት 1፣ 2 እና 4 ጨረታዎች ውጤት ጨረታው ተገምግሞ እንዳለቀ በደብዳቤ /በፋክስ/ በስልክ እና በውስጥ ማስታወቂያ የሚገለጽ ይሆናል፣ ሎት 3 ጨረታ ቴክኒካሉ ተገምግሞ እንዳለቀ ፋይናንሻል የሚከፈትበት ቀን በደብዳቤ ይገለጻል፡፡
  7. ሎት 3 ጨረታ ቴክኒካል ሰነድ ላይ ዋጋ መሙላት ፋይናንሻሉን እና ቴክኒካሉን በአንድ ፖስታ አሽጎ ማቅረብ ከጨረታ ውጭ ያደርጋል
  8. ተጫራቾች አሸናፊ ከሆኑ ላሸነፉበት ጠቅላላ ዋጋ 10% የመልካም ሥራ አፈጻጸም ዋስትና (የውል ማስከበሪያ) በቅድሚያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  9. ማንኛውም ተጫራች በመመሪያው ውስጥ ተካተቱት ሕጎች ማክበር አለበት
  10. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ተጨማሪ ማስረጃ ቢያስፈልግ በስልክ ቁጥር ፡- 0468559030/0912060524/0924446861 ደውሎ ማግኘት ይቻላል፡፡

 

ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ /ሆሳዕና/