Tenders

 

Type: Building Materials

 

Organization: ስኳር ኮርፖሬሽን (ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ)

Dead Line: 2016-07-13

 

Tender Detail:

 

 

 

ስኳር ኮርፖሬሽን (ፈንጫ ስኳር ፋብሪካ) ከዚህ በታች ተመለከቱትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

 

S/N

Description

1

Different consumable materials (Aclon bar, Aluminum round bar, Angle iron, Bar bronze, Cast Iron, Mild steel round bar, calcium carbide, cutting disc, Hack Saw, SHS, sheet Metal, Stainless steel and round bar, Tip Top, Tubless valve, Electric wire, soldring Iron, Battery clamp, … etc)     

 

  1. ስለዚህ በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች ጨረታውን ለመግዛት ማመልከቻ፣ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፍኬት በማቅረብ እና የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከሚከተለው አድራሻ ገዝተው በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡

           የግዥ ዋና ክፍል

           ፊሊፕስ ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 209

           የስልክ ቁጥር 0115513706

           የፋክስ ቁጥር 0115512911    

  1. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሰነድ ጋር የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፍኬት እና ለጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነዱ ውስጥ የተጠቀሰውን የገንዘብ መጠን በሲ.ፒ.ኦ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  2. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ሐምሌ 5 ቀን 2008 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  3. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 8፡15 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 205 ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  4. ፈንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስኳር ኮርፖሬሽን (ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ)