Tenders

 

Type: Machinary

 

Organization: የደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግሥት ፕ/ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ

Dead Line: 2016-02-19

 

Tender Detail:

 

የደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግሥት ፕ/ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ በ2008 በጀት ዓመት

        1. የጀኔሬተርና መብራት ኃይል መስመር መገናኛ እቃዎች

        2. ለጀኔሬተር መስመር የሚውሉ የመብራት ዕቃዎችን በማቅረብና

        3. የመ/ቤቱን አጠቃላይ የጄኔሬተር የእንስታላይዜሽን ሥራ የጉልበት የቴክኒካል አገልግሎት ዋጋን ጨምሮ መግዛት ማሰራት ይፈልጋል፡፡

        4. ከላይ ለተዘረዘሩ ዕቃዎች እያንዳንዱ ግዥ በተዛማች ስም ፡- ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፡የዘመኑን የንግድ ሥራ ፈቃድ ያሳደሰ፤የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ የታክስ መለያ ቁጥር/TIN/ያላቸው በፋይናንስና ኢኮኖሚ ሚኒስቴር/ቢሮ/መምሪያ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ በሙሉ መወዳደር ይችላሉ፡፡

        5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ቢዲ ቦርድ ከጠቅላላ ዋጋ 1% በባንክ በተረጋገጠ /CPO/የደቡብ የፐርሊክ ሰርቨስና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ ስም ተዘጋጅቶ ማቅረብ ይችላሉ፡፡

        6. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የዋጋ ማቅረቢያ በሰም በታሸገ በኮፒና በዋናው ለይተው ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሲሆን የንግድ ፈቃድ /ቲን/ቁጥር የቫት ሰርተፊኬት የፋይናንስና ኢኮኖሚ የምዝገባ ሰርተፊኬት ማስረጃዎችን ኮፒ ከዋናው ማቅረብ ከፖስታ ጋር አሽገው ማቅረብ አለባቸው፡፡ተጫራቾች ለጄኔረተር ዕቃ ቴክኒካልና ፋይናንሻሉን ለይተው በተለያየ ፖስታ በሰም በማሸግ ማቅረብ አላባቸው፡፡

        7. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የዋጋ ማቅረቢያ በፊርማና በድርጅቱ ማህተም መረጋገጥ አለባቸው፡፡

        8. ተጫራቾች ያቀረቡት የጨረታ ዋጋ የሚያቆየው ጨረታው ከተከፈለበት  ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 20 ቀናት የፀንቶ ይቆያል፡፡

        9. ለጀኔተር መስመር ሥራ የሚውል ሰነድ በብር 20 መግዛት ይችላሉ፡፡

        10. ይህ ማስተወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 የሥራ ቀናት ወደ ክልሉ የፐ/ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ ግዥና ፋይ/ንብ/አስ/ደጋፊ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 5 በመቅረብ ዘውተር በሥራ ሰዓት ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡

        11. ጨረታው 15ኛው የሥራ ቀን በ11፡00 ሰዓት ታሽጎ በ16ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት በቢሮው የመሰብሰቢያ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ተጫራቾች ሰነዱን ሲገዙ በአካል ተገኘተው በሰነዱ ላይ ማብራሪያ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

        12. አሸናፊው ድርጅት ከውል በፊት የዕቃዎቹን ናሙና እስከ ቢሮአችን ድረስ በማምጣት ቀድሞ ማሳየት አለባቸው፡፡

        13. ተጫራቾች ውል ከተዋዋሉ በኃላ በጨረታው ያሸነፉትን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት እስከ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ልማት ቢሮ ድረስ አቅርበው ገቢ ካደረጉ በኃላ የእቃውን ጥራት ሲረጋገጥ እና የጄነረተር መስመሩ በትክክል ሲሰራ የጉልበት አገልግሎቱን ጭምር ክፍያው ወዲያውኑ ይፈጸማል፡፡

        14. ቢሮው ከጨረታው ግዥ 20%የመጨመር ወይም የመቀነስ መብት አለው፡፡

        15. ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-ተጫራቾች የሚከተለውን አድራሻ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

    ማሳሰቢያ፡-እንስታላይዜሽን የሚሠራለት ጀኔረተር ዓይነት እና አቅም PAIKANE 30KVA,3 PHASE 380/220v ,0.8 PF , 50 HZ at 1500 RPM DESEL GENARATR SET

ስ.ቁ ግ/ፋይ/ 046 221 /01 13/046 220 38 61//046 220 47 60/046 220 16 39/አድራሻ ሃዋሳ