Tenders

 

Type: Building Materials

 

Organization: የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

Dead Line: 2016-07-13

 

Tender Detail:

 



የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኢንሳ 11-08B ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል አጠና ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ ለማወዳደር ይፈልጋል፡፡

No

Discription  

Unit

Quantity

1

አጠና Ø 8

በቁጥር

1000

2

አጠና Ø 10

በቁጥር

6000

3

አጠና Ø 12

በቁጥር

12000

 

ስለሆነም፡-

1.1. ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡

1.2.     ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዘብ በተጫራቾች መመሪያ ተራ ቁጥር 7.3 እና 7.4 በተጠቀሰው መሰረት መሆን አለበት፡፡

1.3.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ወሎ ሰፈር አይቤክስ ሆቴል አካባቢ በሚገኘው ፕሮጀክት ግብአት አቅርቦትና አስተዳደር ቢሮ መግዛት ይችላሉ፡፡

1.4.     ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ከሐምሌ 5/2008 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

1.5.     ጨረታው ከሐምሌ 5/2008 ከጠዋቱ 5፡15 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡

1.6.     ፕሮጀክቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኢንሳ 11-08 ፕሮጀክት

      የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0118 40 28 07/0118 40 29 34

      ወሎ ሰፈር አይቤክስ ሆቴል አጠገብ