Tenders

 

Type: Multiple Items

 

Organization: ስልጤ ኤይድ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን

Dead Line: 2016-07-27

 

Tender Detail:

 

 


ስልጤ ኤይድ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን የተባለ የኢትዮጵያ ነዋሪዎች በጎ አድራጎት ድርጅት በአየር መዛባት መክንያት ችግር ለደረሰባቸው በላንፉሮና ዳሎቻ ወረዳዎች ለተመረጡ አባወራዎች ለምግብ አገልግሎት የሚሆን በቆሎና ስንዴ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ፡-

  1. በዘርፉ የንግድ ምዝገባ ፍቃድ ያለው ድርጅት

  2. እህሉን አቅራቢ ድርጅት በራሱ ትራንስፖርት የሚያስፈልጉ ወጪዎችን በሙሉ ሸፍኖ እያንዳንዱን ቀበሌ በአንድ ቀን ማድረስ የሚችል (እህሉ የሚደርስባቸው ቀበሌዎች ግርንዝላ ጎጊሎ መደድ ጋገቦ እና ረጲ-ላንፉሮ ወረዳ እና ዳሎቻ ጣልቀሳና ጎለጨባ ቀበሌዎች -ዳሎቻ ወረዳ)

  3. የዘመኑን የመንግስት ግብር ከፋይ ስለመሆኑ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል እና መወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም የንግድ ድርጅት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 ቀናት 01 ኪሎ በቆሎ እና 01 ኪሎ ስንዴ ትራንስፖርት ሳይጨምር እና ትራንስፖርት ጨምሮ የሚሸጥበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ወራቤ ከተማ ፈድሉ ሕንፃ አንደኛ ፎቅ ለሚገኘው የድርጅቱ ጊዜያዊ ቢሮ ማቅረብ የሚችል መሆኑን እያሳወቀ ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡