Tenders

 

Type: Autos

 

Organization: ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ

Dead Line: 2016-09-22

 

Tender Detail:

 

 

 

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ  ለትራንስፖርትና ጋራዥ ዳይሬክተር የተለያዩ የተሸከርካሪዎች መለዋወጫ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  1. ተጫራቾች በዘርፋ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፋቃድ ያላቸው ከፌዴራል ሀገር ውስጥ ገቢ ወይንም ከሌሎች ግብር ሰብሳቢ የመንግስት መ/ቤቶች መቅታዊ የግብር ግዴታቸውን የተወጡና የመንግስት ጨረታዎችን መካፈል የሚችሉ መሆኑን የሚገልጽ ማስረጃ በፌዴራል ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የመረጃ መረብ (website) ላይ የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያሳይ ማስረጃ እና የሚጫረቱበትን ዋጋ ከብር 100,000 (አንድ መቶ ሺ ብር ) የሚበልጥ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታውን ማስከበሪያ ቢድ ቦርድ 200,000(ሁለት መቶ ሺ ብር ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲፒኦ የጨረታው ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. በጨረታው መካፈል የሚፈልጉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀም ጀመሮ የማይመለስ ብር 50 (ሃምሳ ብር) የተዘጋጀውን ሰነድ ከሀዋሳ ዩኒቨሪሲቲ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 133(03) መግዛት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ ላይ በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ አድርገው ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ሆኖ እለቱ ቅዳሜና እሁድ/በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በተዘጋጀው ሳጥን ማገባት ይችላሉ፡፡
  5. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ እማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  6. የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት
  7. ስልክ ቁጥር፡ (046) 221 26 47/ 21 21 26 / (046) 220 96 76
  8. ፋክስ ቁጥር፡ (046) 220 51 63
  9. ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የመ.ሳ.ቁ 05
  10. Website! www.hu.edu.et ሀዋሳ