Tenders

 

Type: Services

 

Organization: የደሴ ሪፈራል ሆስፒታል

Dead Line: 2016-09-26

 

Tender Detail:

 

 



የደሴ ሪፈራል ሆስፒታል ተኝቶ ታካሚዎች አልባሳት አጠባ ስራን ለ1 ዓመት ኮንትራት መስጠት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ አግባብነት ያላቸውን ሁሉ በጨረታው እየጋበዝን

  1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፡፡
  2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን-ነበር ማቅረብ የሚችሉ
  4. የብር መጠኑ ከ50000 በላይ ሲሆን የቫት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡
  5. አጠባን ስራ የውሃ ፍጆታ የልብስ ካውያ የመብራት ፍጆታን እና ሌሎችን ለአጠባ የሚያስፈልጉ የጽዳት እቃዎችን እራሳቸው ችለው የአጠባ ማሽንቢበላሽ ማስጠገን ወይም መተካት የሚችል፡፡
  6. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ከሆ/ሉ ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 20 ማግኘት ይችላሉ፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና ከሚያቀርበው ጠቅላላ ዋጋ 1% ሲፒኦ ከኦርጅናሉ የጨረታ ሰነድ ጋር በማያያዝ በታሸገ ፖስታ ሙሉ ስምና አድራሻ ጽፎ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ በተጨማሪም ኦርጅናል ሰነዱ እና ፎቶ ኮፒ ለብቻው ሙሉ አድራሻው ተጽፎ በጥንቃቄ ታሽጎ መቅረብ አለበት፡፡
  8. ጨረታው ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሆስፒታሉ ግዥ ክፍል የሰነድ ሽያጭ ባበቃበት በቀጣዩ የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በእለቱ በ4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
  9. ሆስፒታሉ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስልክ ቁጥር፡- 0338119261

 የደሴ ሪፈራል ሆስፒታል