Tenders

 

Type: Construction

 

Organization: የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

Dead Line: 2016-10-11

 

Tender Detail:

 



የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለአርሚ ፋውንዴሽን አፓርትመንት ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል ‘’waterproofing‘’ የአቅርቦትና ገጠማ ግዥ ለመፈጸም፣ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም፡-

  1. ተጫራቾች በመስኩ የተሰማሩ ህጋዊ የንግድ በጨረታ ለመሳተፍ የሚችል ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ትክስ የተመዘገቡትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡

  2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዘብ በተጫራቾች መመሪያ ተራ ቁጥር 7.3 እና 7.4 በተጠቀሰው መሰረት መሆን አለበት፡፡

  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል

  4. ዘወትር በስራ ሰዓት ወሎ ሰፈር አካባቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዋና መ/ቤት የግዥ የስራ ሂደት ኬዝ ቲም ቢሮ መግዛት ይቻላሉ፡፡

  5. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች የጥራት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት (Quality Certificate) ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

  6. ተጫራቾች የሚያቀርቧቸው ዕቃዎች በተሰጠው ብዛት (Quantity) መሰረት መሆን ይኖርበታል፡፡

  7. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ  እስከ ጥቅምት 1 ቀን 2009 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

  8. ጨረታው ጥቅምት 1 ቀን 2009 ዓ.ም ከቀኑ 8፡15 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡

  9. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

የቀጥታስልክ ቁጥር፡- 0114-40-34-34/33

ማዞሪያ፡- 0114-42-22-70/71/72

ፖ.ሳ.ቁ፡3414

ፋክስ ቁጥር. 0114-40-04-71/0114-42-07-46

ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ