Catagory Lists
Tenders
Type: Multiple Items
Organization: የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት
Dead Line: 2016-10-02
Tender Detail:
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ለ2009 በጀት ዓመት ለአገልግሎት
የሚውል አላቂ የጽህፈትና የጽዳት ዕቃዎችን፣ የአሌክትሮኒክ መሳሪያዎች፣ እንዲሁም ሌሎች
አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የሠራተኞች አልባሳት ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ ጎማዎችን በግልፅ ጨረታ
አውዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
በመሆኑም በጨረታ መወዳደር የምትፈልጉ፡-
በመሆኑም በጨረታ መወዳደር የምትፈልጉ፡-
1.ህጋዊየንግድ ፈቃድ ያላችሁና የዘመኑን ግብር የከፈላችሁ ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ፣
2.ተጫራèች የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የተሰጣችሁ መሆን ይኖርባቸዋል::
3.በጨረታውመሳተፍ የምትፈልጉ ለጨረታ የተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ በመከላከያ
ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት የፋይናንስ ቢሮ ቀርበው ብር 100.00 ከፍለው መግዛት
ይኖርባችኋል::
4.በቀረበው ዋጋ ላይ ጨረታ ማስከበሪየ 5% C.P.O ማስያዝ ይኖርባችኋል::
5.ተጫራèችየዋጋ ማቅረቢያውን በተገቢው መንገድ በማሸግ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው
ሳጥን ከብራና ማተሚያ ቤት ገባ ብሎ የቀድሞው ኖሬላ ግቢ ውስጥ በመከላከያ
ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት የግዥ ክፍል ማስገባት ይኖርባችኋል::
6.ተጫራቶችየዋጋ ማቅረቢያችሁን ይህ ጨረታ በጋዜጣ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን
ቀጥሎ ካለው 10 የሥራ ቀናት ጀምሮ ባሉት ተከታታይ እስከ 11ኛው የሥራ ቀን 3፡30
ሰዓት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸኋል::
7.ጨረታውንያሸነፈ ድርጅት ያሸነፈውን ዕቃ ከመ/ቤቱ ጋር በመዋዋል መከላከያ
ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ቢሮ ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል፣
8.ሌሎች ተጫራቶች ባቀረቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፣
9.መ/ቤቱየተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ
መብቱ የተጠበቀ ነው፣
10.ጨረታውተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡
00 ሰዓት ይከፈታል:: ያሸናፊው ድርጅት የሚያስገባውን ዕቃ ናሙና ማቅረብ አለበት::
00 ሰዓት ይከፈታል:: ያሸናፊው ድርጅት የሚያስገባውን ዕቃ ናሙና ማቅረብ አለበት::
ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0118-96-06-26
011-8-96-06-32/29
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት
አዲስ አበባ