Tenders

 

Type: Consultancy

 

Organization: የስልጤ ልማት ማህበር በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክልላዊ መንግስት

Dead Line: 2016-10-21

 

Tender Detail:

 



የስልጤ ልማት ማህበር በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ ለሚገኘው የሀይረንዚ ልዩ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የኤቲና የቴክኒካል ድሮዊንግ ክፍሎችን ለማሰራት አማካሪ ድርጅት አወዳድሮ መለየት እንዲችል በግንባታ ስራ የማማከር አገልግሎት ላይ የተሰማሩ ደረጃ 5 እና በላይ ፍቃድ ያላቸው ድርጅቶችን ማወዳደር ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም፡-

  1. ለበጀት ዓመቱ የሚያገለግል ፍቃድ ያላቸው

  2. የዘመኑን ግብር ከፍለው ያጠናቀቁ

  3. የቫት ተመዝጋቢነት መረጃ ማቅረብ የሚችሉ

  4. የሦስት ዓመት የሥራ ልምድ ማቅረብ የሚችሉና በግንባታ ስራ አማካሪነት ደረጃ 5 እና በላይ ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 21 የሥራ ቀናት ስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ የማህበሩ ዋና ጽ/ቤት ወይም አዲስ አበባ የማህበሩ ቅ/ጽ/ቤት ቀርበው ብር 100 በመክፈል የጨረታ ሰነድ በመግዛት መወዳደር የምትችሉ መሆኑንና ጨረታው የሚዘጋው በ21ኛው የሥራ ቀን በ6፡00 ሰዓት ሆኖ በዚያው ቀን በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪላቸው አለመገኘት የጨረታውን መክፈት አያግደውም፡፡ ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

    ለበለጠ መረጃ፡- የስልክ ቁጥር 0468719262 ወይም በ0112772176 እና

የፋክስ ቁጥር 0467710003 ይጠቀሙ፡፡