Tenders

 

Type: Multiple Items

 

Organization: ኒያላ ኢንሹራንስ አ.ማ

Dead Line: 2016-10-17

 

Tender Detail:

 



ኒያላ ኢንሹራንስ አ.ማ ጉዳት ደርሶባቸው ለደንበኞች ተገቢውን ካሣ ከከፈለ በኋላ
የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች፣ መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎችበጨረታአወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ተጫራቾች በኩባንያው የተዘጋጀውን የጨረታ ዝርዝር መመሪያና ዋጋ ማቅረቢያ ሰነድከዋናው መ/ቤት 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 307 የማይመለስ ብር 50.00 /ሃምሳ ብር/ ከፍለውበመውሰድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ የሚወዳደሩባቸውን ንብረቶችዝርዝር በመግለጽ እስከ ጥቅምት 7 ቀን 2009 ዓ.ም ጧት 4፡00 ሰዓት ድረስ በሰምበታሸገ ፖስታ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 04 ሚኪሊላንድ መንገድ በሚገኘው ፕሮቴክሽን ሀውስምድር ቤት ዋናው መግቢያ ላይ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ የሚገዙትንዕቃ ዋጋ ከነቫቱ በመግለጽ ተጫራቾቹ ለመግዛት በሚያቀርቡት ዋጋ ላይ 10% የጨረታ
ዋስትና ለኩባንያው በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) አሠርተው ከጨረታው ሠነድ ጋርገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡

ጨረታው በዕለቱ ጥቅምት 7 ቀን 2009 ዓ.ም ከጧቱ 4፡30 ሰዓት በኩባንያው የሠራተኞች ክበብ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

ኩባንያው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱየተጠበቀ ነው፡፡

ኒያላ አንሹራንስ አ.ማ
የስልክ ቁጥር 011-6-626667