Tenders

 

Type: Autos

 

Organization: በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን የአልብኮ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ዋ/ጽ/ቤት ግ/ን/አስ/ደ/የስራ ሂደተ

Dead Line: 2016-10-16

 

Tender Detail:

 



በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን የአልብኮ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ዋ/ጽ/ቤት ግ/ን/አስ/ደ/የስራ ሂደተ ለአልብኮ ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች የመኪና ዕቃ ጥገና ሞዴል Lan 25 ብዛት 2 ሞዴል kun 25 ብዛት 1 ሞዴል QD 32 ብዘት 1 ሞዴል 1 Hzj 78 ብዛት 2 እና 79 ብዛት 2 ትራክተር ሞዴል 440 ብዛት 2 የሆኑትን ተሽከርካሪዎች ሲበላሹ መለዋወጫ ዕቃውን በውል የሚያቀርብ ተጫራች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ፡-

  1. የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለው፡፡

  2. የቲን ተመዝጋቢ የሆነ

  3. የቫት ተመዝጋቢ የሆነ

  4. የውል ጊዜ የ6ወር መውሰድ የሚችል፡፡

  5. የሚገዙ የዕቃዎችን ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነድ ማግኘት ይቻላል፡፡

  6. ተጫራቾ የመወዳደሪያ ዋጋውን በመሙላት ኦርጅናልና ኮፒው በጥንቃቄ በታሸገ ኤንቨሎፕ/ፖስታ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የዕቃውን ጠቅላላ ዋጋ 1% በጥሬ ገንዘብ ወይም ከባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነድ ጋር በማያያዝ ማቅረብ የሚችል፡፡

  7. የጨረታ ሰነዱ የአልብኮ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ዋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 12 ድረስ በመገኘት የማይመለስ 50 /ሀምሳ ብር/ መግዛት ይቻላል፡፡

  8. የጨረታ ሰነድ በአየር ላይ የሚቆይበት ጊዜ ይህንን ማስታወቂያ የያዘው ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ለ15 ቀን በአየር ላይ በመቆየት በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡ ይህ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡

የጨረታ ሰነድ የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአልብኮ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻችን ባይገኙ ይከፈታል፡፡

መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር፡- 033 215 00 32

 በአ/ብ/ክ/መ/ደቡብ ወሎ አስተዳደር ዞን የአልብኮ ወረዳ ገንዘብና

ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት