Tenders

 

Type: Furniture

 

Organization: የይ/ዓለም ከተማ ፋ/ኢ/ል/ሴክተር በከተማ አስተዳደር ስር ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች

Dead Line: 2016-10-21

 

Tender Detail:

 

 

 

 

የይ/ዓለም ከተማ ፋ/ኢ/ል/ሴክተር በከተማ አስተዳደር ስር ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል አላቂ የቢሮ ቁሳቁስ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም

  1. በክልሉ ወይም በዞን ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ ወይም መምሪያ በአቅራቢነት የተመዘገቡ፡፡
  2. ቫት ተመዝጋቢ የሆነ
  3. የንግድ ፍቃድ ያለው
  4. የዘመኑን ግብር የከፈሉ
  5. የጨረታ ማስከበሪያ /Bid Bond/ ከሚቀርበው ከጠቅላላ ዋጋ 1% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ ወይም CPO ወይም የባንክ ጋራንቲ ማቅረብ የሚችል፡፡
  6. ተጫራቾች ህጋዊ ፈቃዳቸውን ተ.እ.ታ /VAT/ የተመዘገቡበትን ሰርተፍኬት በማቅረብ የጨረታ ዶክመንት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ20 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 50 /ሀምሳ ብር ብቻ/ ከይ/ዓለም ከተማ ገቢዎች ባለስልጣን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከፍለው የከፈሉበትን ደረሰኝ በመያዝ የጨረታ ሰነዱን ከይ/ዓለም ከተማ ፋ/ኢ/ል/ሴክተር መውሰድ ይችላሉ፡፡
  7. የጨረታ ሰነድ አንድ ኦርጅናልና አራት ኮፒ ለየብቻው በሰም በታሸገ በአንድ እናት ፖስታ ውስጥ ተከቶና በሁሉም ዶክሜንት ላይ ህጋዊ የሆነ ማህተም በመምታት እንዲሁም አድራሻ በመጻፍ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት 21ኛ ቀን ከጠዋቱ ከ5፡00 -6፡00 ሰዓት ከይ/ዓለም ከተማ ፋ/ኢ/ል/ሴክተር ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  8. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
  9. አሰሪው መ/ቤት የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  10. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ላይ ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በ8፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
  11. ጨረታው ህጋዊ ሆኖ የሚቆየው /የሚጸናው ጨረታው ከተከፈተ በኃላ በ80 ቀናት ውስጥ ይሆናል፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0462251576/0462251763

     የይርጋለም ከተማ ፋይናንስ እና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት