Tenders

 

Type: Multiple Items

 

Organization: የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር

Dead Line: 2016-10-26

 

Tender Detail:

 



የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር 53ኛውን አመታዊ ጉባኤና ኤግዚቢሽን ከአፕሪል 27 እስከ 30/2017 በሚሊኒየም አዳራሽ ያዘጋጃል፡፡

በተጠቀሱት ቀናት

  1. የምግብ እና መጠጥ

  2. የህትመት ዲዛይን

  3. የመድረክ ማስዋብ

  4. የፎቶ እና የቪዲዮ

  5. የመድረክ መሪ

አገልግሎት የሚሰጥ ግለሰብ ወይም ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በጨረታው ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ድርጅቶችና ግለሰቦች የጨረታውን ዝርዝር በማህበር ጽህፈት ቤት በመምጣት ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 የስራ ቀናት ውስጥ የዋጋ ማቅረቢያችሁን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እንድታቀርቡ እንጠይቃለን፡፡

ማህበሩ በከፊል ሆነ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ  መብት አለው፡፡

አድራሻ፡ ከሜክሲኮ ወደ ሳር በቤት በሚወስደው መንገድ ከትምባሆ ሞኖፖል በስተግራ አፍሪካ ህብረት ዋና በር ፊት ለፊት

ስልክ፡ 0115521776/0115547931/0115547982