Tenders

 

Type: Stationery

 

Organization: የበንሳ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የተለያዩ መ/ቤቶች

Dead Line: 2016-10-25

 

Tender Detail:

 



የበንሳ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የተለያዩ መ/ቤቶች በ2009 በጀት ዓመት ከተያዘላቸው መደበኛ ስ/ማስኬጃ በጀት አላቂ የቢሮ ዕቃ/ ስቴሽነሪ/እንዲገዛላቸው በጠየቁት መሰረት  በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት፡-

በዘርፍ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው ዘመኑ ግብር የከፈሉና ፍቃድ ያሳደሱ፣

ተጫራቾች በነጠላና በጠቅላላ ዋጋ ማቅረብ አለባቸው፣

ተጫራቾች ከተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣

የተጫረቾች የአቅራቢነት መመዝገቢያ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው፣

 በፋይናንስ ህግ መሰረት 2% ዊዝሆልድ መክፈል የሚችል፣

 የተጫራቾች የመጫረቻ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 መክፈል በበንሳ ወረዳ ገቢዎች ቅ/ጽ/ቤት  የከፈለበትን ደረሰኛኝ በመያዝ በ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፣

 የጨረታው ሰነድ በጨረታው መመሪያ መሰረት ተሞልቶና  በፖስታ ውስጥ በታሸገ ህጋዊ ማህተም በመምታት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ/ ለ15 ተከታታይ/የስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን በእነዚህ ቀናት በ4፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት በ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለዚህ አገልግሎት  በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ፡፡

ጨረታው  ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በተጠቀሰው ቀናት ቦታ ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡

ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ የገበያ ዋጋን ያላገናዘበ ከሆነ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡

 መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ማሳሰቢያ፡- ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ውጭ የሚውል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡

ለበለጠ መረጃ፡-0916370818/0916360368