Catagory Lists
Tenders
Type: Laboratory Equipments & Chemic
Organization: በድሬዳዋ አስረዳደር የሳቢያን መ/ደ/ሆስፒታል
Dead Line: 2016-10-31
Tender Detail:
በድሬዳዋ አስረዳደር የሳቢያን መ/ደ/ሆስፒታል ለ2009 በጀት ዓመት የመድሃኒትና የህክምና መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ማንኛውም በግልጽ ጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ድርጅቶች ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርት የሚያሟላ በጨረታ መሳተፍ ይቻላል፡፡
- የዘመኑን የታደሰ ንግድ ፍቃድ
- ተጨማሪ እሴት ታክስ ምስክር ወረቀት
- የታክስ ከፋይ ምስክር ወረቀት
- የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማረጋገጫ
- የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት
- የግልጽ ጨረታ ሰነዱን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ከጥቅምት 4 ቀን 2009 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 21 ቀን 2009 ዓ.ም በ15 የስራ ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት የጨረታ ሰነዱን ከሆስፒታሉ የግዢ ፋ/ን/አስ/ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 01 ቀርበው የማይመለስ ብር 100(አንድ መቶ ብር) በመክፍል የጨረታ ሰነዱን በመውሰድ መወዳደር ይችላሉ፡፡
- የግልጽ የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ጊዜ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትም ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከጥቅምት 4 ቀን 2009 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 25 ቀን 2009 ዓ.ም ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት በተዘጋጀው በጨረታ ማስከበሪያ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይቻላል፡፡
- ጨረታው የሚከፈተው ጥቅምት 26 ቀን 2009 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ታሽጎ ከጠዋት 4፡00 ሰዓት ላይ ህጋዊ ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሆስፒታሉ ስብስባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
- የግልጽ ጨረታ የሚሳተፍ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 3000 (ሶስት ሺህ ብር) በጥሬ ብር) በጥሬ ገንዘብ ወይም በCPO ማስያዝ አለባቸው፡፡
- የግልጽ ጨረታ ተወዳድሮ አሸናፊው ሲለይ ስምምነት እንዲገባ ሲጋበዝ የውል ስምምነት ይገባል የአሸነፈበትን የውል ስምምነት ለመፈፀም የሚችለው 10% ስምምነት ይገባል የአሸነፈበትን የውል ስምምነት ለመፈፀም የሚችለው 10%የውል ማስከበሪያ በጥሬ ገንዘብ ወይም በCPO ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
- አሸናፊ ተጫራቾች በራሱ ትራንስፖርት መድሃኒትና የህክምና መሳሪያ ለሆስፒታሉ ያቀርባል፡፡
- ሆስፒታሉ ግልጽ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ አለው፡፡
ለበለጠ መረጃ
በስልክ ቁጥር፡-025112 17 43