Tenders

 

Type: Multiple Items

 

Organization: የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/ገቢዎች ባለስልጣን

Dead Line: 2016-11-06

 

Tender Detail:

 



የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/ገቢዎች ባለስልጣን ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ እቃዎች፣ የህትመት አገልግሎት፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የህትመት አገልግሎት፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች እና የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  1. የዘመኑን ግብር የከፈሉና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡

  2. በአቅራቢዎች ዝርዝር ስለመመዝገባቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡

  3. የተጨማሪ የእሴት ታክስ ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡

  4. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የሚያመለክት ሰነድ የማመለስ ብር 70 በመክፈል   ቢሮ ቁጥር 7 ቀርበው መውሰድ ይችላሉ፡፡

  5. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ (CPO ) ለመወዳደር ላቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ 2% ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

  6. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የተሟላ ሰነድ ኦርጅናል እና ኮፒ በተለያየ ፖስታ በሰም  በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ  በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

  7. ከላይ የተጠቀሱትን ግዥዋች በየንግድ መስክ ፈቃድ ያላቸው በሁለት ወይም በተናጠል መወዳደር ይችላሉ፡፡

  8. በ15ኛው ቀን በ11፡30 ሰዓት ታሽጎ በ16ኛው የስራ ቀን ጠዋት 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

  9. አንዱ ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ የተከለከለ ነው፡፡

  10. ጨረታ ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ30 ተከታታይ የስራ ቀናት ፀንቶ  ይቆያል፡፡

  11.  የጨረታው አሸናፊ እንደታወቀ ከባለስልጣን መ/ቤቱ ጋር አስፈላጊውን ውል ይፈራረማል፡፡

  12. የባለስልጣኑ መ/ቤት የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 046 220 47 34/ 046 221 16-7